ቁጥር.1

ወንጀለኛነት በስዊድን ጠቅላይ ፍርድ ቤት


በስዊድን የፍትሕ ሥርዓት ውስጥ ልቅ ፆታዊ ግንኙነት፣ የሞራል ዝቀት፣ ዜማዊነትና ሙስና የበላይ ገዢ ሆናቸውን በቅርብ ጊዜ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሥልጣን በሌፍቶርስቶን የተፈጸመው ወንጀል ወንጀሉን ለመከላከል የተደረገው በሌሎች ዳኞች የተሰጠው ሙገሳ በማስረጃነት ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡

ማስጠንቀቂያ ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሰው (በስዊድን ሆሞሎቬና በተዘጋጀው የግብረ ሰዶማውያን ፎረም ላይ በሌፍ ቶርሺቶንና የስቶኮልም ነዋሪ በሆነው ወጣት መካከል የተደረገው) ምልልስ ነውር አዘል በሆኑ ቋንቋዎች የተሞላ ነው፡፡ግብረ ሰዶማዊነትና የሰውን መንፈስ የበከሉት ተዛማጅ ጉዳዮች የስዊድን ከፍተኛ የፍትህ ሥርዓት እንዴት ባለ ከፍተኛ ደረጃ እንደከበበው ለአንባቢው እውቀት ለማስጨበጥ የምልልሱን ይዘትና እንዲሁም የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዋና ዳኛ ስቬንሰን) ወንጀሉን የወንጀል ድርጊቱን ለመከላከል ያደረጉትን ከዚህ በታች ገልጸነዋል፡፡ በመሆኑም የስቶኮልሙ ወጣትና በሌፍ ቶርሰን መካከል የተደረገውን ነውር አዘል የንግግር ልውውጦች ሁሉ ማጋለጥ አስፈላጊ መሆኑ ተሰምቶናል፡፡

በድረ-ገጹ የተደረገ ክርክር

በዚያች ወሳኝ ምሽት / ቶርሰን በኮምፒውተር ፊት ተቀምጠው መታየታቸው ዋጋ የሚያስከፍል ተግባር እንደሆነ ሊያውቅ ይገባ ነበር፡፡ በድረ-ገጹ ላይ ካሁን በፊት ቀርቦ ስለሚያውቅ ነገሮች በጥሩ ሁኔታ ተካሂደዋል፡፡ በዚሁ የውይይት ፎረም /ሌፍ 59 ጋምሳሳታን/ ወይም (ሴፍ 59 አሮጌው ከተማ) ተብሎ በተሰየመው ፎረም ከስቶኮልሙ ወጣት ጋር (ሰቶክሆልም ያንግ /ንግግሩን ጀመሩ፡፡ ኮንቨርሴሽን ማጣቀሻ. 33/) (conversation (ref.33)

የስቶኮልሙ ወጣት፡‹‹ .. መታየት ይፈልጋል››

ዳኛ ቶርሰን ይህን መሰል ድርጊት ማድረግ እንደሌለበት ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ የግብረ ሰዶማውያን መለያ የሆነውና በከፍተኛ ሁኔታ ለፈነዳው የኤይድስ ወረርሽኝ መስፋፋት ዋነኛ አስተዋዖ ያደረገው እንዲህ መሰሉ አስገዳጅ ዓመል (የቶርሰን ወሲባዊ ፍላጎት) መርካት ስለነበረበት የተደረገ ነገር ነው፡፡ ይህንን የኢንተርኔት ፎረም በገንዘብ የደገፈውና የተቆጣጠረው ከግብር ከፋዮች ከሚገኘው ገንዘብ የስዊድን መንግሥት ድጋፍ የሚያደርግለት የአር.ኤፍ.ኤል.ኤስ (RFSL) ድርጅት ነው፡፡ በዚሁ ድረ-ገጹ ላይ የስዊድን ክርስቲያን ጋዜጣ ( ኒውስ ፔፐር ) ከዛሬ ሦስት ዓመት በፊት የማስጠንቀቂያ ፊሽካ ቢያሰማም ለቶርሰን የምሽቱ የፎረም ውይይት አደጋው ያን ያህል አይደለም፡፡ ምናልባትም ይህንን ገምቶ ሊሆን ይችላል፡፡ ስለሆነም ነው በድረ-ገጹ ውስጥ የገባው፡፡ -

ሌፍ 59 ጋምላስታን ‹‹... እፈልጋለሁ››

ወጣቱ ‹‹ለምሰጠው አገልግሎት አስከፍላለሁ››

ዳኛ ቶርሰን የፆታ ንግድ /ሴተኛ-ትሬድ/ በስዊድን ሕግ የሚያስቀጣ ወንጀል ያውቃል፡፡ ምናልባትም በጠቅላይ ፍርድ ቤት ውስጥ የሚሠሩ አብዛኞቹ ዳኛ ጓደኞቹ ይህንን ሕግ አጥብቀው እንደሚቃወሙና ተሸሮ ማዬት እንደሚፈልጉ ያውቃል፡፡ በተለይም ተይዞ ቢሆን ኖሮ ለእርሱ ጥብቅና ሊቆም የሚችለው የቅርብ አለቃው ዋና ዳኛ ስቬንሰን ቶርሰን ለዚህ ነገር ዋና ምሳሌ ነነው፡፡ ፡፡ ስለሆነም ዳኛ ቶርሽን እንዲህ ሲል ጽፏል፡-

ሌፍ 59 ጋምሎስታን እሽ!

የስቶኮልሙ ወጣት፡ እሽ የምጠይቀው የአገልግሎት ክፍያ 500 የስዊድን ክሮነር ወይንም ( 67 የአሜሪካን ዶላር መሆኑን ልብ በሉ) ሲሆን እስከፈለግኸው ጊዜ ድረስ መቀጠል ትችላለህ፡፡ እዚህ ላይ የምናየው 20 ዓመት ወጣት ወንድ ልጅ 59 ዓመት ሽማግሌ ነኝ በሚለው በማያውቀው ሰው በፊንጢጣው በኩል ግብረ-ስጋ ግንኙነት ለማድረግ ያለመፈለጉን ነው፡፡ ምክንያቱም ምናልባት ይኽ ወጣቱ የግብረ ሰዶማዊነት ልምምድ ውስጥ ያልገባና ወይም በሚደረገው ግንኙነት የሰውነቱ ክፍል ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት የሚፈራ ወይም የስሜት መገፋፋት ያደረበት ወይንም ምናልባትም በጊዜው ገንዘብ በጣም ያስፈለገው ሊሆን ይችላል ወይንም ሱስ አሰመጭ መድኃኒቶችን ተጠቃሚም ሊሆን ይችላል፡፡

59 ጋሞላስታን ‹‹የት ነው ያለኸው ምን ትመስላለህ;››

ሌፍ 59 ጋሞላስታን አነጋገርህ ተስማምቶኛል የት ነው ያለኸው;

ዳኛ ቶርሽን ልምዱ ባላቸው ሽማግሌ ግብረ ሰዶማውያን ዘንድ በጣም የተለመደውን በፊንጢጣ በኩል የሚደረገውን ግንኙነት ላለማድረግ የተስማማ ይመስላል፡፡ እንደ እርሱ ሌላ በከፍተኛ የመንግሥት ሥልጣን ላይ ለተቀመጠና ከፍተኛ የመንግስት ደመወዝ ለሚከፍለው ሰው ሰሜቱን ለማርካት 500 ክሮነር መክፈል እዚህ ግባ የማይባል ወጭ ነው፡፡ ምናልባትም ካለፈው ተሞክሮአቸው በመነሳት ወደ ክፍላቸው ከገቡ በኋላ ዳኛው የተለያዩ ፍላጎቶቹን ለማርካት ሲል በርካታ 500 የሰዊድን ክሮነሮችን በመስጠት በጣም ገንዘብ የፈለገውን ወጣት ፈተናውን ለመቋቋም የማይችልበት ሁኔታ ላይ እንደሚሆን የሚያደርገው ይመስላል፡፡

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛም ቀጥለው

ሌፍ 59 ጋሞላስታን -……… ለማድረግ ትፈልጋለህን;

የስቶኮልሙ ወጣት እኔ………… 170 .ሜትር ቁመት ያለኝ 65 ኪሎ ግራም የምመዝን ወጣት ነኝ፡፡ መኪና ስላለኝ አንተ ወዳለህበት በፍጥነት መምጣት እችላለሁ፡፡ ነገር ግን የምጣው አንተ በእርግጥ ከቆረጥህ ብቻ ነው፡፡

የስቶኮልሙ ወጣት ……………እወዳለሁ፡፡

የስቶኮልሙ ወጣት፡ ከፈለግህ በ‹‹ያርንቶሪዮት› መገናኘት እንችላለን፡፡

ሌይፍ 59 ጋሞላስታን፡ 500 የስዊዲሽ ክሮነር…………..ማድረግ እወዳለሁ፡፡

የስቶኮልሙ ወጣት፡ በእርግጥ ከቆረጥህ በዚህ ቁጥር 07…………. ደውልልኝ፡፡ ወዳለህበት ቦታ መጥቼ እንዳጣህ አልፈልግም፡፡ ያኔ ዳኛ ቶርሽን የውስጥ ሱሪው እስኪወርድ ድረስ ተነቃቅቶ ነበር፡፡

መጀመሪያ ላይ ነገሩን ፈጽሞ ካደ፡፡ ቀጥሎም ደጋግሞና አስረግጦ ካደ፡፡ ሆኖም ግን ከልጁ ጋር ያደረገው ንግግር (ከላይ እንደተጠቀሰው) በድምፅ መቅጃ ተቀድቶ ስለነበር በማስረጃ እዚያው ነበር፡፡ አሁን ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚችል ማስረጃ ሆኗል፡፡ በዚህ ምክንያት ስለ ወንጀሉ ንስሐ ከመግባት በስተቀር ሌላ ምንም ምርጫ አልነበረውም፡፡ እንዲህ መሰሉ ወንጀል በብዙ ዓመት እስራት የሚያስቀጣ ቢሆንም ዳኛ ቶርሽን ግን የተለዬ አያያዝ ተደርጎለታል፡፡ በመጀመሪያ ምርመራ ያልተደረገባቸው አራት የዚህ ዓይነት ወንጆሎች እንዳሉ ጥርጣሬ ነበረ፡፡ ቀደም ሲል የሕግ አስከባሪዎች ማስረጃ ለማሰባሰብ ሲሉ የቶርሽንን ኮምፒውተርና የሞባይል ስልክ በቁጥጥር ስር አደርገው ነበር ፡፡ ግን ጉንተራ ኦሉንድ በዳኛ ቶርሰን ምትክ ጣልቃ ገባ፡፡ በኛ በስዊድን ‹‹ፍትሕ የሁሉም ነው›› የሚል አባባል አለ፡፡ ፍትህ ለሁሉምበእኩልነት የሚደረግ አለመሆኑን በዳኛ ቶርሰን ጉዳይ አያያዝ ታይቷል፡፡ ጉዳይህ የሚታይልህ በኅብረተሰቡ ውስጥ እንዳለህ የሥልጣን ኀይል መሠረት ነው፡፡ የቶርሽንና የቢብልቴምፕሌት ድረ-ገጽ አስተዳደሪ የሊሌየስትሮም ጉዳይ የተያዙበትን አያያዝ በማነጻጻር እዩት፡፡ የሊሌየስትሮም ኮምፒውተር በድንገት ተቀምቶ ከኑሮው እንዲፈናቀል ተደርጓል፡፡ በሊሌዮስትሮም ጉዳይ ላይ ተጨማሪ ማስረጃ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ፡፡ ነገሩ 1/ በጉዳዩ ተጠርጣሪው ወንጀለኛ በኅብረተሰቡ ውስጥ እንዳለው ተጽእኖ 2/ በግብረ ሰዶማዊነት አጀንዳ ላይ ተቃዋሚ ወይም ደጋፊ ወይም በአንዳንድ ልምዶቹ ውስጥ ተሳታፊ ከመሀኑ ጋር ተያያዥነት አለው፡፡

በሁለተኛ ደረጃ ግን ቶርሽን ከዚያ አሳዛኝ የፍርድ ሂደት ውስጥ እንዲተርፍ 42250 የስዊድን ክሮነር ካሳ እንዲከፍል ተደርጓል፡፡

በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ አብረውት የሚሠሩ ባልንጀሮቹ ለቶርሽን በጣም አዝነውለታል፡፡ ድንገትም ለብዙዎች አርበኛ ሆኖ ታይቷል፡፡ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ደረጃ እንዲህ ያለ ወንጀል የተሞላ ባሕርይ ከቶ የማይጠበቅ መሆኑን ሌሎች ብዙ ሰዎች ይገናራሉ፡፡ ራሱን በራሱ የሚያሰተዳድር አካል ሆኖ ለእድሜ ልክ አገልግሎት በአገሪቱ ላይ የተሰየመው ጠቅላይ ፍርድ ቤት እንዲህ ዓይነቱን ነገር አይፈልገውም፡፡ ነገር ግን የሚስተር ቶርሽን ዋና ችግር መታሰሩ ወይም ሊደርስበት ያለ የፍርድ ውሳኔ፣ ወይም ከሥራ መባረር፣ ከሥልጣኑ መውረድ ወይም ተጨማሪ ሥልጣን ማግኘት ሳይሆን በግሉ ደረጃ ያለ ችግር ነው፡፡ ይህም የግል ችግር በራሱና በፈጣሪው ምሽቱን ወረራ ባደረገበት 20 ዓመቱ ወጣት መካከል ያለ ችግር ነው፡፡ ግን እነዚህን ሁሉ ይቅርታ ይጠይቅ ይሆን፡፡ ይቅርታ ባልተጠየቀበት ቦታ ሁሉ ኃጢአት ሁሌም እየባሰ ይሄዳል፡፡

ጉንትራ ኦህሉንድ የቶርሽንን ኮምፒውተር ተይዞ ከወንጀሉ ጋር ተያየዥነት ያላቸው ነገሮች ካሉ እንዳይመረመሩ ለፖሊስ ፈቃድ መከልከላቸው ቶርሽን ራሱን እንደ ዕድለኛ አድርጎ ሳያስብ አይቀርም ፡፡ ለሚቀጥለውም ጊዜ እንዳይደገም ጥንቃቄ ያደርጋል፡፡ ነገር ግን ነገሩ እንዲህ አይሠራም፡፡ እግዚአብሔርን ማታለል አይችልም፡፡ ሰይጣን ግን ደግሞ ሊያታልለን ይችላል፡፡ በብዙ መንገዶች፡፡ የኃጢአት ይቅርታ በሌለበት ሰይጣን የሰውን ነፍስ ለከፋ እስራት ሊዳርጋት ይችላልና፡፡ ‹‹ዴይሊ ኒውስ›› ከተባለው ጋዜጣ ጋር በሜይ 25 ቀን 2005 ባደረጉት ቃለ ምልልስ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዋና ዳኛ ስቬንስን ስለተቋማቸው የግብረ ገብ አቋም ላይ ያላቸውን እምነት በአጽንዖት ገልጸው ነበር፡፡ የስዊድንኛውን ቃለ ምልልስ እዚህ (ማጣቀሻ. 34) እዚህ (ማጣቀሻ. 35) እዚህ (ማጣቀሻ. 36) እና እዚህ (ማጣቀሻ. 37) ይመልከቱ፡፡

In t

በቃለ ምልልሱ ላይ በስቬንሰን እንዲህ በለው ተናግረዋል፡፡

1. የዳኛ ቶርሸን ወንጀል አስጊ ድርጊት አይደለም፡፡ አንድ የወንጀል ድርጊት ሲፈጸም ሊወደስ የሚገባው የማያስጠይቅ መሆኑን ያለመሆኑን ዳኛ ቶርሽን ‹‹በጉዳዩ ላይ ጥልቅ ዕውቀት›› አግኝቶበታል፡፡

2.. ማንኛውም ወንድ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ፈላጊ መሆኑን ኅብረተሰቡም ማወቅ ይገባዋል፡፡ ከራሱ ሙያ ጋር በተያያዘ አብዛኛዎቹ የተሰባሰቡ ባሙያዎች ሽማግሌዎች መሆናቸውን ጠቅሶ ‹‹በኛ ሙያ ውስጥ ያሉ ብዙዎች ጓደኞቻቸውን የሞቱባቸው ወንዶች የግብረ ሥጋ ግንኙነት ለማገኘት ይቸገራሉ›› ብሏል፡፡ ቀጥሎም ከጉስታቭ ፍሮዲን ከተጻፈ አንድ የስዊድንኛ ግጥም ላይ በሁኔታዎች የተገደደው ሽማግሌ ወደ ሴተኛ አዳሪ ቤት መግባቱን የሚገልጸውን ምንባብ ጠቅሶ ተናሯል፡፡

3. ዋናው ዳኛም ቀጥሎም ከቤልጅዬሙ የሙያ አጋራቸው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዋና ዳኛ በቅርቡ ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅሰዋል፡፡ የቤልጅዬም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሊቀ መንበርም የስዊድን አገር የሴተኛ አዳሪነት ላይ የወጣው ህግ በጣም እንግዳና ለመቀበል የሚያስቸግር መሆኑ ጠቅሷል፡፡ ለነገሩ ስቬንስንና የስዊድን ጠቅላይ ፍርድ ቤት አንዳንድ ሃሳቦችን ከቤልጅዬም አገር መውሰዳቸው የሚያስገርም መሆን የለበትም ፡፡ በበርካታ የሞራል ጉዳዮች ላይ ቤልጅየምና ሆላንድ ከስዊድን ይልቅ በጣም ‹‹ተራማጅ›› ናቸው፡፡ በግብረገባዊ ይዘታቸው በተለይም በእርጅናና በማይድን በሽታ የሚሰቃዩ ሰዎችን በሞት የማሳረፍ፣ የተለያዩ አደገኛ እጾችን የመጠቀምን፣ የአቅመ አዳም ዕድሜ ጣራ፣ና የሴተኛ አዳሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ሕጋዊ በማድረግ ላይ ከስዊድን በጣም የተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን ግብረ ሰዶማዊነት በኅብረተሰብና በትምህርት ቤቶች ውስጥ በማስፋፋትና ሶወችን በመመልምል ረገድ ከአውሮፓ መንግሥታት በዋነኛነት ተጠቃሽ አገር ናት፡፡

4. ይሁን እንጂ በስቬንሴን የፆታ ንግድን በተመለከተ የአገራችን ሕግ ከምሥራቀ አውሮፓ አገሮች ወደ ምዕራብ አገሮች ለፆታ ንግድ ባርነት ተመልምሎም ስለሚመጡ ወጣት ሴቶች የሚመለትና በነርሱም ላይ ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ በመጠኑም ቢሆን እንደሚደግፈው ተናግሯል፡፡‹‹እጅግ በጣም አፀያፊ የፆታ ንግድ መሆኑ አያጠያይቅም›› ብሏል፡፡ ሆኖም ግን ጀስትስ ቶርሽን በቅርቡ ለፆታዊ ግንኙነት የተደፈረ ሕፃን ጉዳየ ለመመረመር ባስቻለ ጊዜ ጉዳዩ እንደ ዋና ወንጀል እንዳይቆጠር የውሳኔው ቃላቶች በጣም የተለሳለሱ መሆናቸው የአስተሳሰብ ክፍተት መኖሩን ይጠቀማል፡፡ ያም ሆነ ይህ ጀስትስ ቶርሸን ላደረገው ወንጀል የተቀጣው መጠነኛ ቅጣት ነው፡፡ ነገር ግን ይህንን በመቀጣቱ ቅሬታ ተሰምቶታል በሚል ስሜት የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ አሥራ አንድ ዳኞች እርሱ ከዚህ ቀደም ሊያገኘው የሚመኘውን ‹‹ላግሮዴት›› የተባውን ከፍተኛ ክብር ያለበትን ቦታ ሰጥተውታል፡፡