ቁጥር 6

ለግብረ ሰዶማዊነት የጥቃት ዘመቻ ከሃይማኖት ቡድኖች የተሰጠ ምላሽ


በስዊድን ውስጥ የግብረ ሰዶማውያን ደጋፊዎች ከፍተኛ ስኬታማነት ባልተጠበቀ ሁኔታ እዚህ ደረጃ ላይ የደረሰበትን ና እንዲህ የተስፋፋበትን ምክንያት ለመረዳት ባለፉት 150 ዓመታትና ከዚያም ወዲህ ያለውን የስዊድንን ታሪክ ባጭሩ መመልከት ያስፈልጋል፡፡

የአገራችንን የ150 ዓመታት ታሪክ ለዚህ ውይይታችን ዓላማ ብቻ በሦስት ከፍለን መመልከቱ ይጠቅማል፡፡

1. ድህነትና የሞራል ውድቀት /ከ1800-1883/
19ኛው ክፍለ ዘመን ሁለተኛ አጋማሽ ጀምሮ አገራችን በከፍተኛ የድህነትና የሞራል ውድቀት ውስጥ ነበረች፡፡ ሰካራምነት፣ የአልኮል መጠጥ ሱሰኝነት የተለመደ ነበር፡፡ በተከታታይነት በቦኒየርስ በታታመው ‹‹ ሂስትሪ ኦፍ ስዊድን›› ‹‹ኢንድስትሪ ኤንድ ፓፒዮላር ናሽናል ሙቭሜንት›› በሚለው ክፍል 9 እንዲህ እናነባን፡፡ ከስዊድንኛው ሲተረጎም ‹‹በስዊዲሽ ሶባሪቲ ሙቭመንት የመጀመሪያ ዓመታዊ ሪፖርት ላይ ቄስ ዌስል ግሬን እንዲህ ብለዋል፡፡‹‹አንዳንድ ጊዜ ገበሬው ለሰራው ስራ የሚሰጠው ሙሉ ክፍያ መጠጥ ሲሆን ከፍተኛ ገንዘብ በሚያስገኝ ሥራም ላይ ቢሰማራም ምንም ክፍያ ሳይኖረው ዓመቱን ሙሉ ይሠራል፡፡ ሴት ቤት ሠራተኞችም ለሠሩት ሥራ ክፍያቸው መጠጥ እንዲሆ ይጠይቁ ነበር፡፡

2. የሶብሪቲ ሙቭመንትና የክርስቲያን መንፈሳዊ መነቃቃተ /1884-1960/
በዚሁ ‹‹ዘሂስትሪ ኦፍ ስዊድን›› በሚለው መጽሐፍ ክፍል 9 ላይ እንዲህ የሚል ቃል እናነባለን፡፡ በ1883 ‹‹ዘ ብሉ ባንድ ሙቭመንት››ና 1884 ‹‹ኢንተርናሽናል ኦርደር ኦፍ ቴምፕለርስ›› የሚባሉ ድርጅቶች ተቋቋሙ፡፡ በየጊዜው ታላቅ የውስጥ ሽርኩቻዎች ቢኖሩም የሶበርቲ ሙቭመንትን ከፍተኛ እንቅስቃሴ ሊያግደው አልቻለም፡፡ የዚህ ክፍለ ዘመን መለያው ልዩ የክርስቲያኖች ተጽዕኖ ነበር፡፡ ከጀመረ አንድ ዓመት የሆነው የስዊድሽ የሶበርቲ ሙቭመንትም በ1909 በአጠቃላይ እገዳ ላይ ህዝበ-ውሳኔ የሚሰጥበትን ሁኔታ አመቻቸ፡፡ የተገኘው የድምፅ ውጤትም የሰበሪቲ ሙቭመንት በዚህ ወቅት የነበረውን ከፍተኛ ጥንካሬ ገላጭ ስዕል ሆነ፡፡ 56% የተመዘገቡ መራጮችና 99%ሙሉ የመረጡ ሰዎችን ጨምሮ በጠቅላላው 1.884298 ድምፅ ሰጭዎች፣ለአጠቃላይ እገዳው ሙሉ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል፡፡ በ1917 እያንዳንዱ የአልኮል መጠጥ ገዥ ‹‹ብራትቢስተም›› የሚባል አልኮል የሚገዛበትን የመጠጥ-ራሽን ካርድ ሥራ ላይ እንዲውል አሠራር ተዘርግቶ ነበር፡፡

የሶብሪቲ ሙቭመንትና የክርስቲያን ሪቫይቫል እንቅስቃሴ ውጤቶች እጅግ ከፍተኛ ነበሩ፡፡ መላው የቤተሰብ አባላት ከጉስቁልና ወጥተዋል፡፡ መነሳሳቱ ወደ ሁሉም የተዳረስ ስለነበር የብዙዎችን የበፊትና የኋለኛ የሕይወት ምስክርነቶቻቻውንና ምሳሌነታቸውን መስማት የተለመደ ነበር፡፡ አገራችንም ከድህነትና ከሞራል ድቀት ወጥታለች፡፡ የስታቲስቲክስ መረጃዎቹ ይህንኑ ይመሰክራሉ፡፡ ከ‹‹ሂስትሪ ኦፍ ስዊድን›› መጽሐፍ ቀጥዬ እጠቅሳለሁ ‹‹ ከ1861-1865 የያንዳንዱ ሰው አማካይ የመጠጥ ፍጆታ ( አዋቂዎችና ልጆችን ጨምሮ ) መጠን 10.7 ሊትር ነበር፡፡ ከ1901-1910 ግን የፍጆታው መጠን ወደ 7.2 ሊትር ሲወርድ በ1950 ደግሞ ወደ 5 ሊትር ወረደ፡፡ እየተገናኙ ስብሰባዎችንና ምክክሮችን ማድረግ ንቁ የሆኑት የእንቅስቃሴው አባላት ህይወት ሆነ፡፡ በክርስቲያኖች ሪቫይቫል እንቅስቃሴ እንደሚታየው ዓይነት ሁሉ ነጻ ጊዜዎቻቸው ሁሉ ማእከል ያደረጉት በዚሁ ጉዳይ ስለነበር ከተሞች መንደሮች ሁሉ በሶበሪቲ ሙቨመንት መታወቅ ጀመሩ፡፡

 ሊታለፉ የማይገባቸው ሁለት ተጨማሪ ምክንያቶች አሉ፡፡ በምዕተ-ዓመቱ ማለቂያ አካባቢ የግብርናው ዘርፍ በአነስተኛ ደረጃም ቢሆን የአገራችን ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ በማሳደሩ በርካታ የእርሻ መሬት ለአዲሱ ትውልድ ሲሸነሸን የእርሻ መሬቱ በጣም እያነሰ ሄደ፡፡ በመሆኑም ከአገሪቱ ሕዝብ 1/3ኛው የሆነው 1.5 ሚሊዮን አብዛኛው ድሃ ስዊድናዊ ወደ አሜሪካ በመሰደዱ ምክንያት አንዳንዶች ጫናዎች እንዲቃለሉ ሆነዋል፡፡ ስዊድንም ተጠቃሽ ሊሆን የሚችልና ወደ ትልቅ ኢኮኖሚ ደረጃ ሊያድግ የሚችል የተፈጥሮ ሀብት ማለትም /ማዕድን፣ የእንጨት ኢንዱስትሪ/ ያላት ስለ ሆነች እያደገ የሚሄደውን ኢኮኖሚ ለማጎልበት ችሎታው ነበራት፡፡

3. አዲስ የሞራል ውድቀት የታየበት ዘመን / ከ1960- እስከ አሁኑ ዘመን /
ባለፈው ምዕተ ዓመት አጋማሽ ገደማ ሕዝባችን የሶበሪቲ እንቅስቃሴና የሪቫይቫል እንቅስቃሴዎች ያስገኙለትን መኸር በሚያጭድበት አመቺ ወቅት ላይ ነበር፡፡ የመንፈሳዊ እንቅሰቃሴው እየቀጠለ በሄደ ጊዜ አዲሶቹ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናትም ራስ ወዳድነት በሌለበት ሁኔታ ለርስ በርሳቸው ፍቅርና ክብካቤ ማድረግ በሚወደዱ አባላት እየተሞሉ ሄዱ፡፡ ከእነርሱም የሚበልጡቱ የዚህ ምድር ህይወታቸውን በእንዴት ያለ ሁኔታ እንዳሳለፉት ፈጣሪያቸው እግዚአብሄር አንድ ቀን እንደሚጠይቃቸው የሚያምኑ ነበሩ፡፡ የአገራችን የወንጌላውያኑ መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች ስዊድንን ከፍተኛ የወንጌላውያን ምዕመናን (ማለትም መጽሃፍ ቅዱስ ‹‹ቅዱስ የታሪካዊ መጽሃፍ›› ብቻ ሳይሆን ለእምነት-መሰረት ና የሚታመን መጽሃፍ እንደሆነ፣እንዲሁም በዚህ ዓለም ላለው ሕይወትና ኑሮ አቅጣጫን የሚያመለክት መጽሃፍ መሆኑን የሚያምኑ) ቁጥር ካላቸው የአውሮፓ አገሮች ውስጥ አንዷ እንድትሆን አስችሏታል፡፡

ዛሬ ግን ሁኔታው ፈጽሞ የተለየ ነው፡፡ በ2002 እ.ኤ.አ. በ25 አገሮች /ማጣቀሻ. 40/ ውስጥ ‹‹በእግዚአብሔር ታምናላችሁን;›› የሚል ጥያቄ ተጠይቆ ነበር፡፡ ፖርቱጋሎች 92% በእግዚአብሔር የሚያምኑ መሆናቸውን ስለገለጹ ከፍተኛ አወንታዊ ምላሽ የተገኘው ከፖርቱጋል ነበረ፡፡ በስዊድን ደግሞ በእግዚአብሔር ማመናቸውን ያስታወቁት 32% ብቻ ስለነበሩ ስዊድን በዝርዝሩ በስተ መጨረሻ ላይ ነበረች፡፡ አሜሪካ ደግሞ 84% በማግኘቷ በዝርዝሩ ውስጥ ከላይ ወደ ታች 3ኛ ነበረች፡፡ ‹‹ለመሆኑ ሲኦል እንዳለ ታምናለህን;›› ተብሎ ለቀረበው ጥያቄም ቢሆን ስዊድን የሰጠችው ምላሽ ጭራሽ ወደ መጨረሻው ላይ እንድትጠቀስ አድርጓታል፡፡ እንደገናም ‹‹ለመሆኑ ቢያንስ ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ወደ ቤተ ክርስቲያን ትሄዳለህን;›› ለሚለው ጥያቄ መልስ ስዊድን 8% አሜሪካ 48% በማግኘቷ አሁንም መጨረሻ ሆናለች፡፡


ነገር ግን ክርስቲያናዊ የእምነት አያያዥ ግንኙነቶቻችን ካጣናቸውም በኋላ አገራችንን ስዊድን በአጠቃላይ ልቅ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ልማዶችና በተለይም ደግሞ ግብረ ሰዶማዊነት እንዴት በፍጥነት ሊወሯት ቻሉ; ግብረ ሰዶማዊነት የወንጀል ድርጊት አለመሆኑን በይፋ የታወጀው በ1944 ቢሆንም የግብረ ሰዶማዊነት የማጥቃት ፍጥነት የጨመረው እስከ 1970ዎቹ ድረስ ነበር፡፡ ዛሬ ግን ከአገራችን ሕዝብ ከሚሰበሰበው የግብር ገንዘብ ከፍተኛ ድጋፍ የሚደረግለትና የግብረ-ሰዶማውያን አፈ ቀላጤ የሆነው አር.ኤፍ.ኤስ.ኤል. (RFSL) የፆታ ግንዛቤ ምርጫዎቻቸውን መለየት እንዲችሉ ሁሉን ነገር ወጣት ልጆቻችንን እንዲለማመዱ እየቀሰቀሰ ይገኛል ፡፡ በድረ-ገጻቸው ላይ እንዲህ ብለው ገልጠዋል፡፡ /ማጣቀሻ. 16/፡፡

ማን ማንን ያወጣል; ወጣት ለሆንኸው ለአንተ ስለ ግብረ ሥጋ ግንኙነት

‹‹ወጣቷ ልጃገረድ ቆንጆ ወንድ ጋር ትገናኛለች፡፡ ወጣቱ ወንድ ደግሞ ከሌላ ወጣት ወንድ ጋር ይገናኛል፡፡ ወጣቱ ደግሞ ከሌላ ልጃገረድ ጋር ከነበረች ልጃገረድ ጋር ይገናኛል፡፡››ማን እንደሆንህ፣መሆን የምትፈልገውን ለማወቅ ስትል፣ የግብረ ሥጋ ግንኙነትህን ችሎታህን ተለማመደው፡፡ ዓለም ክፍት ናት ልትሞክራቸው የሚገቡ ብዙ ነገሮች አሉ ሁሉ ነገር ደግሞ ይቻላል ከሞከርካቸው ነገሮች ይልቅ ባልሞከርካቸውን ነገሮች ትጸጸታለህ፡፡ የጥቅሱ መጨረሻ

ይህ ድርጊት ግብረ ሰዶማዊነትን ደጋፊዎች ወጣቶችን ወደ ራሳቸው ደረጃ ለመመልመል የሚጠቀሙበት ዓይን ያወጣ ሙከራ ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል; የክርስቲያኑ ማኅበረ ሰብስ ምላሽ ምንድር ነው;ምናልባት የዚህን ችግር ሥረ-ምክንያት መገንዘቡ ለሌሎች አገሮች እንደ ማስጠንቀቂያ ሊሆንላቸው ይችላል፡፡

ፈሪሃ-አግዚአብሄር የሌላቸው የጨለማ ሃይላት በክርስቲያኖች ላይ መሰልጠን የጀመሩት በ1960ዎቹ ዓመታት ነው፡፡ ያም ጊዜ የተወሰኑ ቅድመ-ሁኔታዎችን ለማሟላት ለተስማሙ ቤተ-እምነቶች መግሥታችን የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ በጀመረበት ጊዜ ነበር፡፡ በተጀመረ ሰሞን ቅድመ-ሁኔታዎቹ የሚያሰጉ አልነበሩም፡፡ ነፃ-አብያተ ክርስቲያናት /ፍሪ ቸርችስ/ ከዚሁ አጋጣሚ ጋር ተያይዘው የሚከሰቱ ችግሮችን ታሳቢ በማድረግ ከመንግሥት አንዳችም ዓይነት የገንዘብ ድጎማ ሊቀበሉ አይገባም የሚል የብዙ ሰዎች ድምፅ ተሰምቷል፡፡ ነገሮቹ ትክክል መሆናቸው ዛሬ ተረጋግጦአል፡፡ ወደ 21 ገደማ ቤተ እምነቶች በሚሊዮን የሚቈጠር የገንዘብ ድጋፍ ከስዊድን መንግሥት ያፍሳሉ፡፡ ዛሬ አብዛኞቹ አብያተ ክርስቲያናት በገንዘብ አቅም መቀነስ በሚንገዳገዱበት ጊዜ ከመንግሥት ዘንድ የሚሰጥ ድጎማ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው፡፡ ነገር ግን መንግሥት የሚያወጣቸው ቅድመ-ሁኔታዎች በአብያተ ክርስቲያናት ላይ በሚያሰጋ መልኩ እየሰፉ መጥተዋል ፡፡ በቅርብ ጊዜ የወጣ የሕግ ይዘት ያለው አንድ ጽሑፍ እንዲህ ይላል፡-


‹‹ቤተ እምነቶች ከመንግሥት ድጋፍ የሚÃገኙባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች ኅብረተሰባችን የተመሰረተባቸውን እሴቶች ለማጎልበትና ለማስከበር እንዲሁም ቤተ እምነቱ የተረጋጋ እንዲሆን ለማድረግ ነው፡፡ ሆኖም ለዛሬዎቹ አብያተ-ከርስቲያናት ትልቁ ችግር ባለፉት 30 ዓመት ‹‹ኅብረተሰባችን የተመሠረተባቸው እሴቶች›› በሚያስገርም መልኩ መለዋወጣቸው ነው፡፡ ዛሬ ደግሞ መጽሃፍ ቅዱስ ክፋት ናቸው ያላቸውን ነገሮች መቀበልና ተቻቻሎ መኖር ‹‹ የዛሬው ህብረተሰባችን የተመሰረተባቸው እሴቶች›› ሆነዋል፡፡ እንደ ምሳሌ የሰዊድን ወንጌላዊት ሚሲዮን ቤተ-እምነትን መጥቀስ ይቻላል፡፡ በማርች 2002 ባደረጉት ዓመታዊ ኮንፈረንስ ማጠቃለያቸው ላይ እያንዳንዱ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ግብረ ሰዶማዊ የሆነ ፓስተር መቀበል ያለመቀበሉን በየራሱ ይወስን የሚለውን የውሳኔ ሐሳብ ተቀብለው አጽድቀዋል፡፡ ነገር ግን የሰዊድን ወንጌላዊት ሚሲዮን ቤተ-እምነት አጥቢያዎች ፓሰተሩ እጅግ በጣም ብቃት ያለው እጩ ቢሆንም ግብረ ሰዶማዊ በመሆኑ መድልዎ ያደርሱበት ይሆናል የሚል ሥጋት ስላላቸው አንዳንድ የፓርላማ አባላት ይህን ውሳኔ አላረካቸውም፡፡ በመሆኑም መንግሥት የሰዊድን ወንጌላዊት ሚሲዮን ቤተ-እምነትን ያላቸውን የመቻቻል ፖሊሲዎችን ከሌላቸውም እንዲኖራቸው ለማድረግ ምርመራ እንዲደረግ ሐሳብ አቀረበ፡፡

እ.ኤ.አ. በ2002 በበጋው ወራት የሰዊድን ወንጌላዊት ሚሲዮን ቤተ-እምነት መሪዎች ‹‹በዲፓርትመንት ኦፍ ካልቸር›› ተጠርተው ያላቸውን አቋም እንዲያስረዱ ተጠየቁ፡፡ እ.ኤ.አ. በጁላይ 8 ቀን 2002 በነበረው ስብሰባ ና ማብራሪያዎች በኋላ የሰዊድን ወንጌላዊት ሚሲዮን ቤተ-እምነት. መሪ ክሪስተር አንደርሰን በስብሰባው ስለተገኘው ውጤት ደስተኛ እንደሆነና እንደረካበት ገለጸ፡፡ /ማጣቀሻ. 41/ ይሁን አንጅ ምን ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ለማወቅ ነገሩ ግልጥነት የሚጎድለው ነበር፡፡ ግልጽ የሆነው ነገር የሰዊድን ወንጌላዊት ሚሲዮን ቤተ-እምነትም ሆነ ከመንግሥት በሚገኝ ድጋፍ የሚተዳደሩ ሌሎች ቤተ እምነቶች በየቤተ ክርስቲያናቸው ፓስተርና ዲያቆን ለመሆን ብቃት ያላቸው ግብረ ሰዶማውያን ቢኖሩ አድልዎ ሊያደርጉባቸው እንደማይችሉ ነው፡፡ እንደተጠበቀውም የሰዊድን ወንጌላዊት ሚሲዮን ቤተ-እምነት መሪ ክሪስተር አንደርሰን ፓስተር ኦከ ግሪን በአከራካሪው የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ኃጢአቶች ስብከታቸው ምክንያት እንዲከሰሱና እንዲፈረድባቸው ወደ ወህኒም እንዲጣሉ ያደረገውን አዲሱን ሕግ ከተቀበሉት ሰዎች አንዱ ነው፡፡ /ማጣቀሻ. 42/ ለሕዝቡ በጻፈው በአንድ ሳምንታዊ መልእክት ላይ እንዲህ ብሏል፡- 35 ዓመት ቄስ ሆኖ እንዳገለገለና 50 ዓመት ሙሉ ስብከት እንደሰማ ሰው እነዚያ ግብረ ሰዶማዊነትን የሚመለከቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ለማስተማሪያነት አስፈላጊ ሆነው የተገኙባቸውን አጋጣሚዎች አጋጥመውኝ አያውቁም፡፡ ሌሎች ክርስቲያኖችም እንደዚህ ዓይነት ልምድ እንዳላቸው አንደርሰን ምናልባት ሳይገምት አልቀረም፡፡ ከዚህ የበለጠ ግልጽ ሊሆን አይችልም፡፡ የሰዊድን ወንጌላዊት ሚሲዮን ቤተ-እምነት በ2002 ግብረ ሰዶማውያን አገልጋዮችን ለመቀበል በሮቹ ሁሉ ክፍት እንደሆኑ መወሰኑ ሊያስደንቅ ሊያስገርም ይችላልን?

እንደዚህ መሰል አገልጋይ ክሪስተር አንደርሰን ብቻ አይደለም፡፡ በሌሎች ቤተ እምነቶች ውስጥ በላ የሥልጣን እርከኖች ሁሉ በጣም በጥልቀት ዘልቆ የገባ ጉዳይ ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ ከግምት ውስጥ ካስገባችሁ ኦከ-ግሪን ጁላይ 20 ቀን 2003 በሁሉም የፆታዊ ግንኙነቶች ጥመቶችና በግብረ ሰዶማዊነት ላይ ባቀረቡት መጽሐፍ ቅዱሳዊ እይታን መሠረት ባደረገ የስብከታቸው የመጀመሪያ ክፍል ላይ ከክርስቲያን ተብዬዎች ዘንድ እጅግ የሚከብድና የሚያሳዝን ወቀሳ የተሰነዘረባቸው ለምን እንደሆነ በደንብ ሊገባችሁ ይችላል፡፡ ሁለተኛው የስብከታቸው ክፍል ግን እግዚአብሄር በክርስቶስ ስለ ሰጠን ምህረትና ይቅርታ የሚያመለክት ነበር፡፡ እንዲህ ዓይነቱ ስብከት በአገራችን ተሰምቶ አያውቅም፡፡ ከዓመታት በፊት ነበር ግን አሁን የለም፡፡

በስዊድን አገር ከሚገኙት የፔንቴኮስታል ቤተ ክርስቲያን ትልቁ በሆነው የስቶኮሆልም ፊላደልፊያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከኤስ.ኤም.ኤፍ. ሚስዮን ዋና መሪዎች ከሆኑት አንዱ ቤተ ክርስቲያኑን እንዲመራ መመረጡን ልብ ልትሉ ይገባል፡፡

በማርች 11 ቀን 2003 በፀደይ ወራት ላይ የግብረ ሰዶማውያን አቀንቃኝ ድርጅት የህዝብ እንባ ጠባቂ የሆነው (ሆሞሎቢ ኦምቡድስማን) ሚስተር ሀንስ ይተርበሪ ስለ ሆሞሎቢ ሊኖራቸው ስለሚገባ አመለካከትና ፖሊሲ ለመነጋገር ከመንግሥት የገንዘብ ድጋፍ ለሚቀበሉ 21 ቤተ እምነቶች መሪዎች ስብሰባ ጠርቶ ነበር፡፡ /ማጣቀሻ. 43/ ቤተ እምነቶቹ በታሪካቸው በመሠረተ እምነታቸው ጉዳይ ላይ ከየትኛውም የመንግሥት ጣልቃ-ገብነት ነጻ እንደሆኑ አድርገው ለዘመናት ይገምቱ ለነበሩት ለቤተ እምነቶቹ ያስተላለፈው ቀዝቃዛ መልእክትን ነበር፡፡ የግብረ ሰዶማውያኑን እምባ ጠባቂ የይተርበሪን የምክክር ስብሰባ ውጤት ለመከታታል በሚቀጥለው ቀን መንግሥት በሚመጣው የፀደይ ወራት በቤተ እምነቶች ላይ ግብረ ሰዶማውያን ላይ መድልዎ ይደረግ አይደረግ እንደ ሆነ ለማወቅ የምርምራ ሂደት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ /ማጣቀሻ. 44/

ከላይ እንደ ተገለጸው የግብረ-ሰዶማዊነት አቀንቃኞች /ሆሞ ሎቢ/ የቀድሞዋን ሉተራን ስቴት ቸርች የአሁኗን የስዊድንን ቤተ ክርስቲያንን በአደገኛ ሁኔታ እንደወረሯት ግልጽ ነው፡፡ ነፃ አብያተ ክርስቲያናት (ከመንግስት ተጽእኖ ነጻ በመሆናቸው ምክንያት ነጻ ናቸው) ከሚባሉት ውስጥ ብዘዎቹ እስካሁን ድረስ በግልጽ ግብረ ሰዶማውያን መሆናቸው የታወቀውን ሰዎችን በአገልጋይነትም ሆነ በአባልነት አልተቀበሉም፡፡ ነፃ ቀጣና ዓይነት የሆኑ ይመስላሉ፡፡ ስለሆነም ሁኔታው ከግብረ-ሰዶማዊነት አቀንቃኞች(ሆሞሎቢስ) ፍላጎት ጋር ፈጽሞ የሚስማማ ባይሆንም አያስደንቅም፡፡

ሌላው አሳዛኝ ምሳሌ ደግሞ የጰንጤቆስጤ እንቅስቃሴ /ፒንግስትሮሬልሰን/ ነው፡፡ ይህ ቤተ እምነት ደግሞ በአገሪቱ ውስጥ በጣም ትልቁና ከ1910-1960ዎቹ ባሉት ጊዜያት ደግሞ መንፈሳዊ ህያውነት የሚታይበት ነበር፡፡ በ1910-1958 መካከል የዚህ ‹‹ነፃ ቤተ እምነት›› ጀማሪና መሪ ሌዊ ፔትሩስ ነበር፡፡ እርሱ በ1974 መስከረም ሞቷል፡፡ ከሌሎች ነገሮች ተጨማሪ በስዊድን አገር ካሉት ፓርቲዎች አንዱ የሆነው /ዛሬ ክርስቲያን ዲሞክራትስ በአህጽሮት ኬ.ዲ. በሚባል የሚታወቀውን የክርስቲያን ዴሞክራቲክ አላያንስን አቋቋመ፡፡ ፔትሩስ ቀጥሎም ‹ዘ ዴይ› (በስዊድንኛ ዶግን የሚባለውን) የክርስቲያን ዕለታዊ ጋዜጣ ጋዜጣ አቋቋመ፡፡

ፔትሩስ በሕይወት ኖሮ ቢሆን ኖሮ የዛሬውን የጴንጠቆስጤ ቤተ-እምነትን ለማስታወስም ሆነ ለመቀበል በጣም ይቸገራል፡፡ አብዛኞቹን ማኅበራነ ምእመናን ውስጥ የሞራል ውድቀት ዘልቆ ገብቷል፡፡ በወጣቶች መካከል ቅድመ ጋብቻ የግብረ ሥጋ ግንኙነት የተለመደና ቦታ የተሰጠው ጉዳይ ሲሆን አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናትም ግብረ ሰዶማዊነትን እጃቸውን ዘርግተው መቀበል ጀምረዋል፡፡ ስለሆነም የክርስቲያን ዲሞክራትስ ፓርቲ የወጣቶች ድርጅት መሪያቸው እንዲሆን ግብረ ሰዶማውያን ኤሪክ ስሎትነርን መምረጣቸው ብዙም የማስገርመው ለዚህ ነው፡፡

ይሁን እንጂ በስዊድን አገር በቁጥር አናሣ ቢሆኑም ትልቅ ሊባሉ የሚችሉ የወንጌላውያን ና የካሪዝማቲክ እንቅስቃሴ ቡድኖች አሉ፡፡ ከመንግሥት የሚያገኘውን የገንዘብ ድጋፍ ተጠባባቂ የሆነው የጴንጤቆስጤ ቤተ እምነት /ፒንግስትሮሬልሰን/ ይወክል የነበረውን ህይወትና አቋም ዛሬ ደግሞ የአሁኑን የሕይወት ቃል /ሊቬትስ ኦርድ/ ተብሎ የሚጠራው ቤተ ክርስቲያን ይወክላል፡፡ በኡልፍ ኢክማን መሪነት የሚመራው ይኸው የሕይወት ቃል ቤተ ክርስቲያን ከመንግሥት አንዳችም የገንዘብ ድጋፍ አይቀበልም፡፡ ለወጣቱ የሚሆን ና ወጣቱን መድረስ የሚያስችል ከፍተኛ ነገር አላቸው፡፡

ፓስተር ኦኮ - ግሪን ጁላይ 20 ቀን 2003 በቦርግሆልም ፔንቴኮስታል ቤተ ክርስቲያን ያስተላለፉት መልእክት በተመለከተ ከጴንጤቆስጤው ቤተ እምነትና ከሕይወት ቃል ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ፍጹም ተቃራኒ ና የተለያዬ አስተያየት መስጠታቸውን ስናይ አያስገርምም፡፡ የስብከቱ ርእስ ‹‹ግብረ ሰዶማዊነት ዘረ-መላዊ (ጄኔቲክ) ነው ወይስን የክፋት ኃይላት በሰዎች ላይ የሚያደርጉት የአእምሮ ጨዋታ ነው;›› የሚል ነበር፡፡ ስብከቱ ያተኮረው በልቅ የግብረሥጋ ግንኙነትና ተያያዥነት ባላቸው ግብረገባዊ ባልሆኑ ነገሮች ላይ ፡፡ የግሪን ስብከት በብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የተሞላ ነበር፡፡ ፓስተር ኦክ ግሪን ስብከቱን ለማዘጋጀት ምክንያት የሆነው የሞራል ወሰን ላጡ ወጣቶች ስለ አገሪቱና በልቡ ውስጥ የተሰማው ተቆርቋሪነት ነው፡፡ ስለዚህ ስብከታቸው ግሪንም ወዲያውኑ በስዊድን አዲስና ታዋቂ ተብሎ በሚታወቀው በ2003 በፀደቀውና የትኛውም ሰው የትኛውንም የህዝብ-ወገን ክብር የሚጎዳ ነገር እንዳያደርግ፣ ማበሳጨት እንደሌለበት በሚደነግገው ‹‹ኢንሳይትሜንት ኦፍ ቫዮለንስ አጌይንስት ፒፕል ግሩፕ›› ሕግ መሰረት ተከሷል፡፡ ግሪንም ከስር ባሉ ፍርድ ቤት ተፈርዶበት ወደ ወህኒ ተልኳል፡፡ ለስዊድን ጠቅላይ ፍርድ ቤት /ሆግስታ ደምስቶለን ወይም ኤች.ዲ/ ይግባኝ ባቀረበ ጊዜ ለስብከቱ መነሻ ስለሆነው እምነቱና ምክንያቱን እንዲህ ብሎ ገልጿል፡፡

‹‹ለነገሩ መነሻ የሆነኝ በ2002 በመንፈሴ ውስጥ በጣም በጥልቀት የተሰማኝ ከባድ ሸክም ነው፡፡ በዙሪያዬ የምመለከተውና የማስተውለው ነገር ሁሉ ስለ ግብረ ሰዶማዊነት የአኗኗር ዓይነት /ላይፍ ስታይል/ መሆኑን በመገንዘቤና በመንፈሴም ውስጥ መነሳሳት በመፍጠሩ በስብከቴ ውስጥ አስገብቼ መናገር ፈለግሁ፡፡ ጉዳዩ በሁሉም ስፍራ አለ፡፡ በቴሌቪዥኔ ውስጥ አለ፣ በዙሪያዬ አለ፡፡ የመገናኛ ብዙኃንም ሆነ ብለው ስለ ግብረ ሰዶማዊነት የአኗኗር ዓይነት አያይዘው ያስተዋውቃሉ፡፡ በመሆኑም በልቤ ጥልቅ ሐዘን ተሰማኝ፡፡ ይም ሁኔታ ኅብረተሰባችን እየወረረው ሲመጣ የቤተ ክርስቲያን መሪዎቻችንን የቤተ እምንት መሪዎችን ጳጳሳት ሁሉ ይህ ድርጊት ተገቢ /ኖርማል/ አለመሆኑን ፊት ለፊት ቀርበው ማሳወቅ እንደሚገባቸው ተሰማኝ፡፡ ይህ የአኗኗር ዓይነት ተገቢ ያልሆነ ነው፡፡ ነገሩ በ2002 በድንገት የሆነ አይደለም፡፡ ወደ 2003 መግቢያ ገደማ ለስብከቱ ራሴን ማዘጋጀት ጀመርሁና ጁላይ 20 ቀን 2003 ሰበክሁት፡፡ ከዚህ ጋር በተያዘ መልኩ አንድ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር በስሜቴ ተገነዘብሁ፡፡ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ሄጄ የሕዝ 3፡17-19 ክፍል ልጠቅስ እፈልጋለሁ፡፡

‹‹የሰው ልጅ ሆይ ለእስራኤል ቤት ጠባቂ አድርጌሃለሁ፡፡ ስለዚህ የአፌን ቃል ስማ ከእኔም ዘንድ አስጠንቅቃቸው፡፡ እኔ ኃጢአተኛውን በእርግጥ ትሞታለህ ባልሁት ጊዜ አንተም ባታስጠነቅቀው ነፍሱም እንድትድን ከክፉ መንገዱ ይመለስ ዘንድ ለኃጢአተኛው አስጠንቅቀህ ባትነግረው ያ ኃጢአተኛ በኃጢአት ይሞታል፡፡ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋሁ፡፡ ነገር ግን አንተ ኀጢአተኛውም ብታስጠነቅቅ እርሱም ከኃጢአቱና ከክፉ መንገዱ ባይመለስ በኃጢአቱ ይሞታል አንተ ግን ነፍስህን አድነሃል፡፡››

‹‹ ለማለት የፈለግሁት እኔ ራሴ እንደ እግዚአብሔር ቃል አገልጋይነቴ ኃላፊነት አለብኝ፡፡ ችግሩን በሊቀ ጳጳሳትና በቤተ እምነት መሪዎች ትከሻ ላይ ልጥለው አልፈልግም፡፡ አሁን እንደጠቀስኩት እንደ እግዚአብሔርም ቃል ሕሊናዬን ለማንፃትና ሰዎችም ያሉበት ኑሮ ትክክል እንዳልሆነ የመናገር ኃላፊነትም አለብኝ፡፡ ከመጥፎ ድርጊታቸው ተመልሰው ክርስቶስን ቢከተሉት ከፍርድ ሥር እንደማይሆኑ አውጅላቸዋሁ፡፡ ከዚያ ሰዎች የግብረ ሰዶማዊነት አኗናራችን ይከተሉ እንደሆነ ወይንም ጥለውት ይመለሱ እንደሆነ ራሳቸው እንዲወስኑ እፈቅድላቸዋለሁ፡፡ ስለሆነም የስብከቱ መነሻ ይኸው ነበር፡፡ ስብከቱን ማዘጋጀት የጀመርሁት 2003 መጀመሪያ ገደማ ነበር፡፡›› (ፓስተር ግሪን ለጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ያቀረቡት ንግግር መጨረሻ፡፡)


የፓስተር ግሪን መልእክትና የፍርድ ቤቶቹን ሂደቶቹን መነሻ ና የፍርድ ተከታታይ ሂደቶች ማወቅ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ፡፡ ፓስተር ግሪን በፔንቴኮስታል ሙቭመንት ውስጥ ለብዙ ዓመታት ፓስተር ሆነው ማገልገላቸውን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡

ከላይ እንደ ተጠቀሰው ለፓስተር ግሪን ስብከት የጴንጤቆስጤ ቤተ እምነት መሪ የነበረው ምላሽ ከሕይወት ቃል ቤተ ክርስቲያን መሪ በጣም የተለየ ነበር፡፡

4. የጴንጤቆስጤ ቤተ እምነት
በጁን 13 ቀን 2004 ፓስተር አክ ግሪን ፍርድ ቤት ከመቅረባቸው 2 ቀናት ቀደም ብሎ የጴንጤቆስጤ ቤተ እምነት ትልቁ ቤተ ክርስቲያን የስቶኮልም ፊላደልፊያ ቤተ ክርስቲያን መሪ ፓስተር ሄድን ከስዊድን ዕለታዊ ጋዜጣ / ዳግ ብላዴት/ ቃለ ምልልስ ለማድረግ ተስማምተው ነበር፡፡ ፓስተር ሄድን እንዲህ አሉ፡- /ማጣቀሻ. 45/፡፡ ፓስተር ግሪን የኅብረተሰብ አካለ (የህዝብ ወገን) በሆነ ሰዎች ላይ እንዲህ መናገራቸውን ያልተገባ ነገር ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡ እናም ለተናገሩት ሃሳብ ማስረጃ ማቅረብ ይችላሉ ብዬ አላምንም፡፡ እርሳቸው የተናገሩት ነገር በጰንጤቆስጤ ቤተ እምነት ዘንድ የተከለከለ ነገር አይደለምና እኔም በግሌ ነገሩን ለዬት አድርጌ ነው የምመለከተው፡፡

እንደ ፓስተር ሂዲን ከሆነ ፓስተር ግሪን ‹‹አሳባቸውን በማሰረጃ ማስደገፍ ይችላሉ ብዬ አላምንም ቢሉም ስብከቱ ሙሉ በሙሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ በተወሰዱ ጥቅሶች ተሞልቶ ነበር /ግሪን የስበኩትን የጁላይ 20/2003 ሙሉ ሐሳብ ለመረዳት እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡

በፓስተር ግሬን ላይ ፍርድ ከሚሰጥበት ቀን ከሁለት ቀን በኋላ ፓስተር ሄደን ከራሳቸው ጋዜጣ ከዴይሊ ፔፐር /ዶገን/ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ተመሣሣይ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ /ማጣቀሻ. 46/፡፡ በጁን 29/2004 የአንድ ወር እሥራት በፓስተር ግሪን ላይ ለፈረዱ በፖለቲካዊ እይታ ትክክል እንደሆኑ ለሚያምኑና ፖለቲካዊ ሥራ ለመስራት ፍላጎቱ ላላቸው ዳኞች ፓስተር ሄዲን ሁኔታዎችን እንዴት እንዳመቻቸላቸው መገመት ይቻላል፡፡ እነዚሁ ዳኞችም ፓስተር ግሪን ይህ ክስ የመጀመሪያቸው መሆኑንና አንድም የወንጀል ጥፋት ካለ መሥራታቸውና ሪኮርድም ስለሌለባቸው ለአንድ ወር ብቻ እንዲታሰሩ ወስነውባቸዋል፡፡ የጰንጤቆስጤ ቤተ እምነት የ33 ዓመት ታማኝ አገልጋይ ኦክ - ግሪን ራሱ ሲናገር ‹‹አብሮኝ በሚያገለግል ሰው እጅ ከጀርባዬ በጩቤ እንደ ተወጋሁ ያህል ነው የተሰማኝ›› ብሏል፡፡

 ፓስተር ግሪን ከተፈረደበት ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ከፓስተር ሄድን ፊላደልፊያ ቤተ ክርሰቲያን ከአንድ ‹‹ወንድም›› አንድ ደብዳቤ ደረሰው፡፡ ግብረ ሰዶማዊ እንደሆነና ሆኖም ከጓደኛውም ጋር በፓስተር ሄዲን ቤተ ክርስቲያን አባል መሆናቸውንና፣በዚያ ቤተክርስቲያን አባልነታቸው በጣም ቤተኝነት እንደሚሰማቸውና እንደ ሌሎቹ ምእመናንም በልሳን የመናገር ስጦታ እንዳለው ጭምር ጽፎአል፡፡ በጰንጠቆስጤ ቤተክርስቲያ መሪ በሌዊ ፔትሩስ የተመሰረተው የክርስቲያን ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኬ.ዲ.) የወጣቶች መሪ የሆነው የለየለትና የተረጋጋጠለት ወጣት ግብረ ሰዶማዊ ኤሪክ ሰሎትነር ፓስተር ኦኮ ግሪን ስለ ስብከቱ ከፍተኛ የእስራት ቅጣት ይገባዋል ብሎ የሚያምን ሰው ነው፡፡

ይህንን ሁኔታ ብዙዎቹ ከመሰበኪያ ከሚተላለፈው ትምህርት ውስጥ አንድ አስፈላጊ የሆነ ነገር እንደጎደለ ማረጋጋጫ ነው ይላሉ፡፡ከፍጥረት ጀምሮ ያለው የእግዚአብሔር ባሕርይ ፈጽሞ እንዳልተለወጠ ይከራከራሉ፡፡ በእርግጥም በብሉይ ኪዳን ውስጥ እንደምንረዳው እግዚአብሄር ‹‹ከመረጠው ሕዝቡ›› ማለትም ከእስራኤል ጋር የተለየ ግንኙነት እንደነበረውና ለእነርሱም (ለአይሁዶች) የሚመሩበት ግን በኢየሱስ ተከታዮች ላይ የማይሰራ የተለየ ሕግ ሠጥቶአቸው ነበር፡፡ ይሁን እንጂ የእግዚአብሔር ባሕርይ ፈጽሞ አይለወጥም፡፡ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የነበረውና ትናንትና ዛሬም ነገም ያው የሆነው ጌታ እንዴት በድንገት 180 ዲግሪ እንደዞረ ተደርጎ ይታሰባል; ከሴት ጋር እንደምትተኛ ከወንድ ጋር አትተኛ እንዲሁም ከእንስሳት ጋር አትተኛ እርኵሰት ነውና ብሎ አንድ ጊዜ የተናገረ ጌታ (ዘሌ.18:22-25) ዛሬ እንዲህ መሰሉን ድርጊት እንዴት እንደተገቢ ነገር አድርጎ ይቆጥረዋል; ከግብረ ሰዶማዊነት ጋር የተያያዙትን የግብረ ሥጋ ግነኙነቶችና ከእንስሳ ጋር የሚደረጉ ግንኙነነቶችን አጥብቆ የሚጠላና ከፍተኛ ቅጣት የሚገባቸው ኃጢአቶች ናቸው ያለ እርሱ እንዴት ደግሞ ዛሬ በፍጥነት/በድንገት ይቀበላቸዋል; ኢየሱስ ራሱ የሰዶማዊነትን ኃጢአት ከሁሉ የከፋ ኃጢአት ብሎ ይጠራዋል፡፡ ፓስተር ሄዲን ራሱ ከሌሎቹ ቤተ እምነት መሪዎች በተቃራኒ በግላጭ ግብረ ሰዶማዊነት ኃጢአትና የኃጢአት ድርጊት መሆኑን በግልጥ ማሳወቁን ልብ ልንል ይገባል፡፡

በቅርብ ጊዜ ደግሞ ፓስተር ሄዲን ከትልቁ የጰንጤቆስጤ ቤተ እምነት ከፊላደልፊያ ቤተ ክርስቲያን መሪነቱ ለቅቆ በኦክቶበር 22/2006 ከስዊድን ወንጌላዊት ሚሲዮን ቤተ እምነት በመጣ ፓስተር ኒከላስ ፔንሶሆ ተተክቷል፡፡ ምናልባትም በአንድ በኩል የአባሎች ቁጥር እየቀነሰ መሄዱና የቀሩትም ደግሞ አሥራታቸውንና መባቸውን ለመስጠት መስዋዕትነት መክፈል ስላቃታቸው ሊሆን ይቻላል በቅርቡ ደግሞ ቤተ እምነቱ ከገጠመው የፋይናንስ እጦት ምክንያት ትግል ላይ ነው፡፡

5. የሕይወት ቃል /ወርድ ኦፍ ላይፍ/
በሌላ በኩል የሕይወት ቃል ቤተ ክርስቲያን መሪ ፓስተር ኡልፍ ኤክማን በኦገስት 9/2004 በራሳቸው ጋዜጣ ‹‹ዘ ወርድል ቱዴይ›› (በሰዊድንኛ ቫርልደ ኢዳግ ) ላይ በትልቁ በተጻፈ ርእስ ‹‹ እዚህ ለፓስተር አክ ግሪን ድጋፍ የሚሰጡ 5500 ሰዎች አሉ›› በማለት ጽፈዋል፡፡ ከርእሱ ስር ቀጥሎ ያለው ጽሑፍም በከፊል እንዲህ ይላል፡- ኡልፍ ኤክማን ‹‹ኦክ - ግሪንን እግዚአብሔር ይባርክ›› ባለ ጊዜ መላው ምእመናንን በድንገት ቆመው በአንድነት ከፍ ያለ ጭብጨባ አደረጉ፡፡ ‹‹ ኦኪ - ግሬንን ለመደገፍ አንድም የቤተ እምነት መሪ አለመኖሩ ለስዊድን አገር ክርስትና አሣፋሪ ድርጊት ነው››

 ከላይ እንደተነጋገርነው በ ‹ዶገንና ቫርልደን ኢዳግ› ጋዜጦች መካከል የታየው የአቋም ልዩነት ለኔ አያስደንቀኝም፡፡ ምክንያቱም፡-

1. የ‹‹ዶገን›› ጋዜጣ ከጠቅላላው 42 ጋዜጦች አንዱ ሲሆን በ2006 በበጋው ወቅት ላይ በስዊድንኛ የተዘጋጀውን ድረ-ገጽ ለማስተዋወቅ ጠይቄ ፈቃደኛ ካልሆኑት 14 ጋዜጦች መካከል አንዱ ነበር፡፡ ‹ዶገን› ጋዜጣ በአገራችን በሚገኙ ብዙ ክርስቲያኖች የሚነበብ ጋዜጣ ነው፡፡

2. ‹‹ቫርልደን ኢዳግ ›› ደግሞ ከጠቅላላው 42 የአካባቢ ዕለታዊ ጋዜጦች መካከል በ2006 በጋው ላይ ያዘጋጀሁትን ድረ ገጽ ለማስተዋወቅ ፈቃደኛ ከነበሩት 28 ጋዜጦች መካከል አንዱ ነበር፡፡

የመሠረተ እምነት ጉዳዮች
ስለ ግብረ ሰዶማዊነት መጽሐፍ ቅዱሳዊው አስተምህሮ ምንድር ነው ብሎ አንድ ሰው ጥያቄ ሊያነሣ ይችላል፡፡ ነፃ አብያተ ክርስቲያናት የሚባሉት እንደ ጰንጤቆስጤው ቤተ እምነት ነገሩን እንዴት ይመለከቱታል;

  ደህና ! ከዳተኛዋ ከመንግስት ጋር የነበራትን የቀድሞ ትስስር ትቻለሁ ባይዋ የቀደሞዋ የስዊድን መንግሥት ቤተ ክርስቲያን የዛሬዋ ‹‹የስዊድን ቤተ ክርስቲያን›› በርዕሰ-ጉዳዩ ላይ አዲስ አስተምህሮ ለማስተዋወቅ ግንባር ቀደም ሆናለች፡፡ ሌሎችም ቤተ እምነቶች ይህንኑ ጉዳይ በመከተል ላይ ናቸው፡፡ በፊላደልፊያ ፐብሊሽንግ ግሩፕ አሳታሚነት በሚታተመው ‹‹ጊሮ›› የሚባለው የፔንቴኮስታል ወጣቶች መጽሔት የቅርብ እትም ላይ አዲሱ አስተምህሮ ግብረ ሰዶማዊነት በሚለው ልዩ ርእስ ላይ ወጥቷል፡፡ (ማጣቀሻ.48)

ለወጣቶች አንባቢዎች የትኛው አተረጓጎም ትክክል እንደሆነ አንዳችም መመሪያ ባልተሰጠበት ሁኔታ በዚህ የጊሮ መጽሔት እትም ላይ ሁለት ዓይነት የመጽሃፍ ቅዱስ ‹‹አተረጓጐሞች›› ተጠቅሰዋል፡፡ ሁለቱ ትርጕሞች ‹‹ሆሞ - ኦኬ ኦር ኖት;›› በሚለው ርእስ ስር ‹‹ድጋፍ››ና ‹‹ተዋውሞ›› በሚል ሁለት ንዑሳን-ርዕሶች ጐን ለጐን ቀርበዋል፡፡ ‹‹ተቃውሞ›› በሚለው ዓምድ ቀድሞ የነበረው መጽሐፍ ቅዱሳዊውን ሐተታ ይዟል፡፡ ‹‹ድጋፍ›› በሚለው ዓምድ ሥር አዲስ የተባው አተረጓጐም ቀርቧል /ማጣቀሻ. 49/፡፡

‹‹ሐዋርያው ጳውሎስ ለባሕርያቸው የማይገባ በማለትና በሮሜ 1፡26-27 ስለ አመንዝራነት በ1ቆሮ 6፡9-10 ሲናገር ሽማግሌዎች ወጣት ወንዶች ላይ በማስገደድ ወሲባዊ ጥቃት የሚፈጽሙበትን የያኔውን ኅብረተሰብ ታሳቢ አድርጎ የተናገረው ነገር ነው የሚል አተረጓጎም ነው፡፡ ስለሆነም እነዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ግብረ ሰዶማዊ ግንኙነቶች ተቀባይነት ባገኙበት በኅብረተሰባችን ውስጥ ጠቀሜታ የላቸውም፡፡›

በጊሮ በቀረበው ጽሑፍ ላይ ለወጣት አንባቢያን የትኛው አተረጓጐም መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንደሆነ የሚጠቁም አንዳች ፍንጭ የለም፡፡ ለመሆኑ እግዚአብሔር አብ፣ጌታ ኢየሱስና ሐዋርያት ርኵስና አፀያፊ ያሉትን ድርጊት እንዴት ድንገት ከመጽሐፍ ቀዱስ ጋር ፈጽሞ ተስማሚ እንደሆነ አሰማምሮ ማቅረብ ይቻላል; አእምሮን ግራ ያጋባል፡፡ ጌታ ኢየሱስ በማቴ 11፡24 ላይ ግብረ ሰዶማዊነትን ከከፋ ኃጢአት ጋር አነጻጽሮታል፡፡


በዚሁ በጊሮ ተመሳሳይ እትም ውስጥ ግብረ ሰዶማዊነትን በክርስቲያኖች ዘንድ ተቀባይነት ያለውና ፍጹም የተለመደ አኗኗር እንደሆነ አለባብሰው የሚናገሩ የተለያዩ ጽሑፎችን እናገኛለን፡፡ ከእነዚህ ጽሁፎች መካከል ራሱ ግብረ ሰዶማዊ እንደሆነ ና በእድገቱም ጊዜ እግዚአብሔር በጣም እንደረዳው /ማጣቀሻ. 50/ የሚናገረው የ18 ዓመት ወጣት ‹‹የእስቴፋን›› ምስክርነት ይገኝበታል፡፡ ይህ ምስኪን ወጣት የሚያስፈልገው ላልታሰበ መገለልና መድልዎ እንዳይጋለጥ የሚረዳውን ምክር እንጅ ለዝና ሲል ኃላፊነት በማይሰማው፣ አዲስ ወሬን ለማግኘት በሚጓጓ፣ ጋዜጠኛ በኩል በህዝብ ፊት ሊያጋልጠው የሚችል የቃለ ምልልስ ጥያቄ አልነበረም፡፡

እንደሚባለው የጊሮ መጽሔት ክርስቲያናዊ ህትመት እስከሆነ ድረስ ስለ እግዚአብሔር ብለው የስቴፋንን የፆታ ሕይወት ቀድ ሞ ህዝባዊ ጉዳይ ከማድረግ ይልቅ ወጣት አንባቢዎቻቸው ስቴፋን ከዚህ እሥራት ነፃ እንዲወጣ ፈጥነው እንዲጸልዩለት ለምን አላደፋፈሩቱም፡፡ እንዲህ ካልሆነ ስቴፋን በአር.ኤፍ.ኤስ.ኤል. ድረ-ገጽ ላይ ‹‹አነል ማኑዋል›› በሚለው ክፍል ሥር ወደ ተዘረዘሩት ልዩ ልዩ ልምምዶች ውስጥ ፈጥኖ ሊገባ ይችላል፡፡ (ማቀጣቀሻ.13) ይህን ወጣት የሚጠብቀው ለወጣት አንባቢዎች መልእክት ለማስተላለፍ ሲል መጽሄቱ አሰማምሮ አቆነጃጅቶ ያወጣው ዓይነት ሥዕል አይደለም፡፡ የግብረ ሰዶማዊነት አኗኗር ከመደበኛው ኑሮ የወጣ ጠማማ ዕድገት አቅጣጫ ነው፡፡


በአዲስ ኪዳን ጥቅሶች ሥነ አፈታት ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀውና ዝናን ያተረፈው ፕሮፌሰር ክሪስ ክራጉኒስ አንዱ ነው፡፡ በኤክስ ፒ. ሜዲያ የታተመው ‹‹ሆሞ ኤሮቲክ›› የተሠኘውን መጽሐፉን (ማጣቀሻ. 51) ሲጽፍ የጥንታዊውን የመጽሃፍ ቅዱስ አስተምህሮን ለመተርጎም ኬ.ጊ. ሃመርና የጊሮ መጽሄት ያስተዋወቁትን አዲሱን አተረጓጎም ተቃውሞታል፡፡ በመሆኑም በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ያሉ ግብረ ሰዶማዊነት አቀንቃኞች /ሆሞሎቢ/ ክፉኛ ገስጸውት በሉንድ ዩኒቨርስቲ ካለው የፕሮፌሰርነቱ ኃላፊነት በፈቃዱ እንዲለቅቅ ጠይቀውታል፡፡

 6. ከዳተኛይቱ የስዊድን ቤተ ክርስቲያን
ካሁን ቀደም እንደተገለጸው እ.ኤ.አ. እ.ስ.ከ. 2000 ድረስ በአገራችን የመንግሥት ቤተ ክርስቲያን ተብላ ትጠራ የነበረችውና አሁን ግን ‹‹የስዊድን ቤተ ክርስቲያን›› የተባለችው ሉተራዊት ቤተ ክርስቲያን አዲሱን ትርጕም በማውጣት የመጀመሪያዋ ናት፡፡ ባሁኑ ጊዜ የስዊድን ቤተ ክርስቲያን የምትመራው ጠንካራ የግብረሰዶማዊነት አሰተሳሰብን የመደገፍ ዝናባሌ ባለው አመራር ነው፡፡ ሁሉም የአመራር አባላት ሳይሆኑ ጥቂቹ ግብረ ሰዶማዊነትን አጥብቀው ይደግፋሉ፡፡ በመሆኑም በስዊድን ቤተ ክርስቲያን በሚገኙ ብዙ ቦታዎች ግብረ ሰዶማውያን ማቀሰስ፣ ግብረ ሰዶማውያን ጥንዶችን የጋብቻ ቡራኬ መስጠት፣ የግብረ ሰዶማውያን ጋብቻ በግልጽ የሚደረግበት ሁኔታዎች በሥራ ላይ ናቸው፡፡ ሊቀ ጳጳሳችን ኬ.ጅ. ሀመር እንዲህ ዓይነቱን የባሕርይ እድገትና እየዘቀጠ የመጣውን የግብረገብ አቋም አስመልክቶ የተናገረው ነገር ነበር፡፡ የግብረ ሰዶማዊነት አጀንዳ ላይ ካለው ፍጹም ጠንካራ አቋሙ በላይ በተጨማሪም የኢየሱስ ክርስቶስ ተዓምር የማድረግ ኃይል ክዷል፡፡ በቅርብ ጊዜ ከተናገራቸው ከታወቁት ንግግሮች መካከል የኢየሱስ ክርስቶስን ከድንግል የመወለድ ሐሳብ ላይ የተናገረው ነገር፡-ማጣቀሻ.52


‹‹ አምንበታለሁ ብዬ መናገር አልችልም፡፡ ግን ዋናው ነገር ያለው መልእክቱ ላይ ነው፡፡ ›› ድንግል ወለደች የሚለው ቃል በእርግጥም ባዮሎጅካዊ ስህተት ይሆንን; ለእኔ ይህ ግልጥ የሆነ ሥነ-መለኮታዊ አነጋገር ነው፡፡ ማለትም ኢየሱስ ልዩ እንደሆነ የሚገልጽ ንግግር ነው፡፡ በዓለም ታሪክ ውስጥ ከድንግል ተወልደዋል ከሚባሉት ሰዎች ውስጥ ኢየሱስ የተለየ አይደለም፡፡ ሀማር እንዲህ መሰሉን አመለካከቱን እየተናገረ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በየጊዜው እየተገኘ ከሉተራውያን የእምነት መግለጫ ውስጥ ‹‹ ከድንግል ማርያም በተወለደ የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ በሆነ በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ›› እያለ ይናገራል፡፡ ከድንግል ማሪያም የተወለደው ማን ነው …..››፡፡ እንዲህ ዓይነቱ ቅንነት የጎደለውና እውነተኛ ያልሆነ ንግግር እንዴት ተደርጎ ነው ከምሁራዊ ታማኝነት ጋር አብሮ የሚሄደው፡፡ ሊቀ ጳጳስ ሀማር ቀጥሎም አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ወደ ታሪክ ቆሻሻ ማስቀመጫ ውስጥ ሊጣሉ የሚገባቸው ናቸው ብሎ መናገሩም አያስገርም የሚያሰኘው ለዚህ ነው፡፡

የሀማር እህት አና ካሪን ሀማር በኡፕሳላ የሉተራን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በቅስና የምታገለግል ግብረሰዶማዊት /ሌዝቢያን/ ናት፡፡ ስለምትከተለው ፆታዊ ግንዛቤዋ ስትናገር፡-

‹‹እኔ ግብረ ሰዶማዊት ሆኜ መኖር ተመችቶኛል፡፡ ምክንያቱም ከመድልዎና ከመገለል አሸናፊ የሚያደርገውን የእግዚአብሔርን በረከት ተለማምጄበታለሁ›› /ኡፕሳላ ኒያ ቲድኒንግ ኖቨምበር 17/2004/፡፡

የስዊድን ወንጌላዊት ሚስዮን / ኢቫንጀሊስካ ፎስተርላንድ ስቲፍቴልሰን- ኢ.ኤፍ.ኤስ/ በስዊድን ሉተራዊት ቤተ ክርስቲያን ሥር በሚስዮን ሥራ ላይ ትኩረት የሚደርግ የምእመናን እንቅስቃሴ ነው፡፡ የስዊድን ወንጌላዊት ሚስዮን ከረጅም ጊዜ ጀምሮ በኢትዮጵያ የሚሰዮን ሥራ ሲሠራ ቆይቶ በ1959 ከየአገሮቹ መጥተው የሚስዮን ሥራ ይሠሩ ከነበሩ ሚስዮኖች ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ‹‹የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምትባል ቤተ ክርስቲያን›› አቋቁመዋል፡፡ ከኢ.ወ.ቤ.ክ. መካነ ኢየሱስም ጋር ለረጅም ዘመን የዘለቀ ኅብረትና ግንኙነት በመኖሩ ቤተ ክርስቲያኒቱ በአሁኑ ጊዜ 78 ሚሊዮን ከሚደርሰው የሕዝብ ቋጥር 5 ሚሊዮን የሚሆን አባላትን እስከ ማፍራት ደርሳለች፡፡ እንደየስዊድን ወንጌላዊት ሚስዮን (ኢ.ኤፍ.ኤስ) እና የመሳሰሉት ሌሎች የስዊድን ድርጅቶች ቀድሞ በተጀመሩና ና ቀጣይ በሆኑ የሚስዮን ሥራና በሌሎች ምክንያቶች ምክንያት የአገራችን የውጭ እርዳታ ወይንም ከፍተኛ ገንዘብ በኢትዮጵያ ላይ እንዲውል ተደርጎአል፡፡

በዚህ ዓመት በበጋው ወራት ላይ መካነ ኢየሱስ በአዲስ አበባ ከተማ ዓመታዊ ጉባኤ ታደርጋለች፡፡ የስዊድን ቤተ ክርስቲያን የስዊድን ወንጌላዊት ሚስዮን (ኢ.ኤፍ.ኤስ) ጨምሮ በሊቀ ጳጳሳ የሚመራ አንድ የልዑካን ቡድን ለመላክ እቅድ ላይ ነች፡፡ ነገር ግን የመካነ ኢየሱስ ፕሬዚዳንት በጃንዋሪ ላይ ለሊቀ ጳጳሱ ሁለት ደብዳቤዎች በመላክ በግብረ ሰዶማውያን ጋብቻና የግብረ ሰዶማውያን ጥንዶች ላይ የሚደረገውን የጋብቻ ቡራኬ አስመልክቶ የቤተ ክርስቲያናቸውን አቋም እንዲያብራሩ ጠይቀዋል፡፡ በቅርቡ 70 በሚሆኑ በስዊድን ቤተ ክርስቲያን ባሉ ቀሳውስት ላይ ጥናት ተደርጎ 75% የሚሆኑት ግብረ ሰዶማውያን ጥንዶችን የማጋባት ችግር እንደሌለባቸው አስረድተዋል፡፡

ከመካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ለተላኩት ሁለቱም ደብዳቤዎች የስዊድን ቤተ ክርስቲያን ምላሽ አልሰጠችም፡፡ ስለሆነም በቅርብ ጊዜ የልዑካን ቡድኑ ቤተ ክርስቲያኒቷ በምታዘጋጀው ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ቢመጣ ተቀባይነት እንደማያገኝ ከቤተክርስቲያኒቱ በኩል ምክር ተሰጥቶአቸዋል፡፡ (ማጣቀሻ. 53) ያም ቢሆን በስዊድን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ላሉ ቄሶችና ምእመናን ታላቅ ቅሬታ ፈጥሮባቸዋል፡፡ ወደ ውቧ ኢትዮጵያ መጥተው ጉብኝት እንዳያደርጉ ጉዞ በመቅረቱ እቤታቸው ቁጭ ብለው አዲሱ ሃይማኖታቸው ያስከተለው መዘዝ ምክንያት ያሰላስላሉ፡፡ የነገሩ እንቆቅልሽ ምናልባት የስዊድን ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ከመካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ይልቅ ረጅም ጊዜ ታሪክ ስላላት ከኢትዮጵያውያን ይልቅ ‹‹የሰለጠኑ›› አድርገው ራሳቸውን ሳይገምቱ አይቀሩም፡፡ አንድ ወቅት እንድትመሠረት የረዷት ወጣቷ ቤተ ክርስቲያን ቀስ በቀስ ‹‹እየሰለጠነች››ሄዳ አንድ ወቅት ላይ የግብረ ሰዶማዊነት ኃጢአትን ሙሉ በሙሉ እንደምትቀበል አምነዋል፡፡ በእግዚአብሔር ቃል ላይ፡-

‹‹ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮች ሆኑ ... በልባቸው ፍትወት ወደ ርኵስነት አሳልፎ ሰጣቸው ... በፍትወት ተቃጠሉ ወንዶች በወንዶች ነውር አድረገው በስህተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ›› ሮሜ 1፡21-32 ይላል፡፡

ኢየሱስ በልጆች ላይ ወሲባዊ ጥቃት ያደረሰ ግብረሰዶማዊ ነበርን;


የስዊድን ቤተ ክርስቲያን ግብረ ሰዶማዊ ቤተ ክርስቲያን እየሆነች መምጣቷን ለመቀበል የሚዳዳ አዕምሮ ካለዎት በቅርብ ጊዜ የሆነውን ነገር ተመልከቱ፡፡ የስዊድን ቤተ ክርስቲያን ዳዮሲስ በቅርብ ጊዜ ‹‹ሕይወት በስቶኮልም›› የሚል አንድ አዲስ እትም አሳትሟል፡፡ የአዲሱ ዕትም አላማም የስዊድን ቤተ ክርስቲያን ስለምትሠራቸውሥራዎች ሰዎች ግንዛቤ እንዲያገኙ እነርሱን ለመድረስ ተበሎ ነው፡፡ የመጀመሪያው እትም መሪ-ቃልም ‹‹ድፍረት›› የሚል ሆኖ ስለ ድፍረት የሚያሳስቡ የተለያዩ የሕይወት ሁኔታዎችን መነሻ ያደረጉ አራት ሥዕሎች አሉበት፡፡ ከግራ በኩል ከላይ ወደ ታች የተደረደሩት ሥዕሎች የ‹‹ድፍረት›› ምሳሌዎች ሲሆኑ

1. በመጀመሪያው ላይ ሁለት ወንዶች ፆታዊ ፍቅርን በሚገልጽ መንገድ ተቃቅፈው የሚያሳይ ሆኖ ከሥሩ ‹‹ራስህን ለመሆን መድፈር››

2. በመዋኛ ገንዳ ውስጥ ያለውን ውሃ እያየ ዘልሎ መግባት ይችል እንደሆነ የሚያሰላስል ትንሽ ልጅ

3. የምትወድደውና በሞት ለተለያት ፍቅረኛዋ መቃብር ላይ አበባ የምታስቀምጥ ልጃገረድ ‹‹አስቸጋሪ ወቅትን የመጋፈጥ ድፍረት››


4. ወታደራዊ ታንክ የሚመለከት የፖለቲካ አቀንቃኝ ከሥሩ ‹‹ሐሳብን የመግለጥ ድፍረት›› ተብሎ ተጽፎባቸዋል፡፡

በስቶኮልም ከተማ ሁለት ወንዶች ፆታዊ ግንኙነትን በሚገልጥ መልኩ ተቀራርበው ማየት ለመገንዘብ አያዳግትም፡፡ ይህንኑ ለመገንዘብ በስቶክሆልም ከተማ በያመቱ የሚደረገውን የግብረ ሰዶማውያን ዓመታዊ በዓል( የግብረሰዶማውያን የአውሮፓ መካ ) መመልከት ብቻ ወንዶች ወንዶችን ለፆታዊ ግንኙነት ለመሳብ ራሳቸው እንዴት እንደሚገልጡ መመልከት ብቻ ይበቃል፡፡ ከሽፋኑ በስተጀርባ ያለው ጉዳይ ግን ጭራሽ የባሰበት ነው፡፡ በዋናው ገጽ ላይ የኒክላስ ኦላይሰንን ግኝቶች አስተዋውቀዋል፡፡ ከብዙዎቹ ግብረ ሰዶማውያን ቀሳውስት ውስጥ አንዱና በጽሑፉ ውስጥ የሥነ መለኮት ተመራማሪ ሆኖ ቀርቧል፡፡ በምርምር ሥራው አገኘሁ ብሎ የገለፀውን ነገር ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ግብረሰዶማዊ ና የልጆች ወሲባዊ ጥቃትን የሚያፈቅር ሰው ሳይሆን አይቀርም የሚል ነው፡፡ ይህን በመስማታችን የምንረዳው ግብረ ሰዶማዊነትና ልጆችን ለወሲባዊ ግንኙነትን የመውደድ ዝንባሌ (ፔደፋይል) መካከል ያለውን ተመሳሳይነትና እንዲሁም ድርጊቱ ራሱን ብቅ ብቅ ማድረጉን ነው፡፡ በግብረ ሰዶማዊነት አራማጆች ጽሑፍ ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ የልጆች ወሲባዊ ጥቃትን የሚያፈቅር (ፔደፋይል) ግብረ ሰዶማዊ ሰው ተደርጎ መፈረጁ ድንገት ባጋጣሚ የሆነ ነገር አይደለም፡፡ በሌላ ስፍራ እንዳየነው ግብረ ሰዶማዊነትና ፔደፋይል ሁሌም እጅ ለእጅ ተደጋግፈው የሚሄዱ ጉዳዮች ናቸው፡፡ የቄስ አላይሰን ተግባራዊነቱ አሰቸጋሪ የሆነ መደምደሚያን በበለጠ ለመረዳት ከፈለጉ፡ /ማጣቀሻ. 54/ ይመለከቱ፡፡

በሰዊድን ቤተክርስቲያን ህንጻዎች ውስጥና በስዊድን የስዕልና የስነጽሁፍ ዓለም ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ግብረ-ሰዶማዊ ተደርጎ የተሳለበትን ምስል ማግኘት አዲስ ነገር አይደለም፡፡ በስዊድን ቤተክርስቲያ ውስጥ ያለ አንድ ታወቂ የስነ-መለኮት ተመራማሪ ኢየሱስ ክርስቶስን የልጆች ወሶባዊ ጥቃት ልማድን የሚወድድ( ፔዶፋይል) እንደሆነ አድርጎ ማቅረብ በተቃራኒ-ጻታ ግንኙነት በሚያምኑት (ሄትሮሴክሹዋል) አብዛኛዎቹ ስዊድናውያን ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ጉዳይ ነው፡፡ ያለው አመለካካት በቀስታ እየተለወጠ ቢሄድም ፔደፋይል በዛሬዋ ስዊድን ውስጥ ላሉ አብዛኛዎቹ ሰዎች የሚዘገንን ድርጊት ነው፡፡

በስዊድን ቤተ ክርስቲያን  ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ይህንን አቋም በመመልከታቸው ŸSudځ†¨< u?} U’†¨< ¨<eØ ያሉ ›vKAቻቸው Ÿe©É” u?} ¡`e+Á” ›vM’†¨< KSMkp ”Å U¡”Áƒ K=rØ\ƒ ”ÅT>‹K< በተናገሩ ጊዜ uSÑ“— w²<” ²”É SdKmÁ SJ” የነበረው ጥቂት የሀነው ለዚህ ነበር፡፡ Ÿ[ÏU U°} ¯Sƒ ËUa ሲውርድ ሲዋረድ እንደመጣው ልማድ T”U e©É“© c=¨KÉ ¾e©É” u?} ¡`e+Á” ›vM J• ’¨< ¾T>¨KŨ< Ç=Á u?} ¡`e+Á…” KSMkp ŸðKÑ Ó” ¾አባልነት SMkmÁ TSMŸ‰ውን Tp[w ÃÖupuM:: ÃG<” ”Í= በሰዊድን ያሉ ሌሎች ነጻ- ቤተእምነቶች ûe}a‹ u²=I ›ÃeTS<U፡፡

KUdK? ÁIM u¿”gú”Ó Ÿ}T ÁK†¨< ü”‚ u?} ¡`e+Á” ûe}` ü` J`”Te ¾oe *LÃc” ¾U`U` ÉUÇT@ eI}ƒ SJ’<” ŸÑKèƒ Ÿûe}` H>É” Ò` ÃeTTK<፡፡ ÃG<” ”Í= ›=¾c<e ¡`e„e ፔደፋይልን ¾T>ÅÓõ Ów[ cÊT© c¨< ’¨< ¾T>K¨< ›e}Áƒ የማይታመንና ÏÓ ¾T>Áudß ይሁን እንጅ US“” Ÿe©É” u?} ¡`e+Á” ›vM’ƒ ”Ç=¨ ¾T>ÁÅ`Ó U¡”Áƒ ’¨< w ›LU”U wKªM::

Nª`Á¨< â?Øae ¾}“Ñ[¨< nM ¨Å ›°Ua S× (2â?Ø 2:9-10) #Ñ@ƒ’~”U ¾T>”lƒ” ¾k׆¨< Kõ`É k” ”ȃ ”Ç=Öwp Á¨<nM$ ÃLM:: `c< ÅÓV u`Ÿ<cƒ U™ƒ ¾YÒ” õƒ¨ƒ uT>Ÿ}K<ƒ Là ŸvÉ ’¨<:: ÃG<” ”Í= ue©É” u?} ¡`e+Á” ¨<eØ ”l }dƒö ÁL†¨< c­‹ ¾J’ ÁK¨<” ’Ñ` G<K< ¾}kuK< “†¨< TKƒ ”ÇMJ’ ÓMê K=J” ÃÑvªM:: ነገር ግን የተቃውሞ ድምጻቸው ወዲያውኑ ተደማጭነት ያጣል፡፡

ሁኔታው ሲታይ ›Ñ^‹”” ›Ç=e HÃT•ƒ ”Ũ[^ƒ ¯Ã’ƒ ይመስላል፡፡ ይህ ¾Ów[ cÊTዊነት አቀንቃኝ ድርጅት ¾T>Á^UÅ›Ë”Ç ጋር ተያይዞ ኢየሱስ ስለ ሲዖል ያስተማረውን ትምህርት እንዲናቅ ሆኗል፡፡ ›=¾c<e በዚሁ ርዕስ ላይ ያስተማረውን ትምህርት ከቤተ ክርስቲያን መስበኪያ ለመስማት ባሁኑ ጊዜ በጣም ትቸገራላችሁ፡፡

›=¾c<e ¨Å ›v~ ŸT[Ñ< uòƒ ›ê“–< S”ðe pÆe ”ÅT>S× }“Óa ’u` (ÄN 16:8)::

#... `c< uS× Ñ>²? ¯KU” eK Ö=›ƒ' eK êÉp' eK èpdM፡፡ eK Ö=›ƒ በእኔ eKTÁU’< ’¨<' eK êÉp ¨Å ›v‚ eKUH@É“ eKTÁምኑና eK `ÉU ¾²=I ¯KU Ѹ eK }ð[Åuƒ ’¨<$

S”ðe pÆe ¾}²Ò˨< pÉ Ã¦ ’u`:: ³_ u›Ñ^‹” eK ²K¯KT© õ`É መስበክ አልፎ አልፎ የሚደረግ ሀኔታ ይመስላል፡፡ u¡`eቲያን ታሪክ ውስጥ እንደምናውቀው እ”Ç=I ¯Ã’~ SM¡ƒ Ö=›}—¨<” ¨Å SekK< መጥቶ እንዲናዘዝ የሚጠራ መልእክት ነው፡፡ ›=¾c<e ¾Ö=›ተኛውን ሸክም እንዲያነሳለት ከማድረግ ይልቅ ወዳጅነት ብቻ የሚገልጸውን መልእከት( #õ_”Éiý ›=z”Í=K=´U) ብቻ ማነብነብ የዘመኑ ክስተት ብቻ ሆኗል ፡፡ › ¨Å u?} ¡`e+Á“‹” ’< U¡”Á~U K“”}“ KMЉ‹G< የሚታዘዝላችሁን HÃT•ƒ“ Y’ UÓv` ›Ó˜‹G< ƒH@ÇL‹G<:፡፡›› u›Ñ^‹” ÁK< u`" ¡`e+Á•‹ c=±M እንዳለ Ÿ„ የማያምኑ ናቸው፡፡ ›=¾c<e c­‹ ¾`c< ደቀመዛሙርት እንዲሆኑ ለማስፈራራት የተናገረው ወይም KkMÉ ¾}“[¨< ’Ñ` SJ” ›Kuƒ wK¨< ÁU“K<::

”.uUƒŸ< Ó” ¯KU ¾UƒcÖ¨<” ¡w`' uÖ=›ƒ ¾}Ñ– ’Ñ` Ÿ›=¾c<e ¡`e„e ƒ³³ƒ ÃMp u×U }ðLÑ> }Å`Ѩ< ÁÁK<:: ¾â?”Ö?qeÖ? u?} U’ƒ uw[}cu< ²”É ÁL†¨< }kvÃ’ƒ KT[ÒÑØ c=K< ¾Q´w ›e}Á¾ƒ KScwcw u¾Ñ>²?¨< ØÁo ¾T>Ãluƒ“ Ñ”²w ¾T>Á¨Ö<uƒ G<’@U ›ÁeÅ”pU:: vKð¨< Ñ>²? u}Ñኘው የአስተያዬት ውጤት በህዝብ ዘንድ ያላቸው ተቀባይነት መውረዱን uT¨n†¨< ተጸጽተው J•U ÃI ¾S×v†¨< uûe}` ኦክ Ó]” U¡”Áƒ ’¨< wK¨< Øó~” `d†¨< Là ›É`ѪM::

Ñ@ ^c< K<n 6:26 ¾}“Ñ[¨<” nM [e}ªM:: #c­‹ SM"U c=“Ñ\L‹G< ¨ÄL‹G<$ c­‹ eK c¨< MÏ c=ÖK<›‹G< eL¿›‹G< c=’pñ›‹G< eT‹G<”U ”Å¡ñ c=Á¨Ö< wì<›” “‹G<::(T‚ 5:11-12)

c­‹ eK c¨< MÏ c=ÖK<›‹G< ሲለአችሁ፣ c=’pñ›‹G< eT‹G<”U ”Å¡ñ c=Á¨Ö< wì<ዓን “‹G<::እነሆ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነውና በዚ ቀን ደስ ይበላችሁ፡፡ሉቃ. 6:22,23

ÃI” G<K< ¨Ã ›=¾c<e ¨ÃU ¾â?”Ö?qeÖ? u?} U’ƒ ØK¨<M:: G<K~U M¡ K=J’< ›Ã‹K<U:: Ç=Á ¨×„‰‹” ¨”Ñ@L¨<Á” u?} U’ƒ Ÿ}vM’¨< አንዳንዶቻችን SS]Á ሊሆናቸው የሚችል ነገር ባያገኙ ና uÓw[ cÊT©’ƒ አንድም }ðƒ’¨<U ¨ÃU k”u` ¨<eØ }ò¨< ቢገኙ ¾T>ÁeÑ`Sው ነገር ምንድር ነው፡፡ #“”} ¾UÉ` Ú¨< “‹G< Ú¨< ›MÝ u=J” uU” Ã×õ×M ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ለምን አይጠቅምም፡፡) T‚ 5:13

በስዊድን ከሚገኙ ክርስቲያን ቡድኖች የቀረበ ምላሽ /ተቃውሞ/ አህጽሮት


ከዚህ በላይ በተደረጉ ውይይቶችና አንዳንድ ዋና ዋና ድምዳሜዎች በመነሳት በስዊድን የሚገኙ ክርስቲያኖች የግብረ ሰዶማዊነት አፍራሽ ጥቃት ዙሪያ ያላቸው ተቃውሞ በሦስት ቡድኖች ይከፈላል፡፡


1. ከሃዲቱ ቤተ ክርስቲያን ይህች የስዊድን መንግስት ቤተ ክርስቲያን ስትሆን /ስቬንስካ ሸርካን/ ግብረ ሰዶማዊነት ከሞላ ጎደል ተቀባይነት ያገኘባት ቤተ ክርስቲያን ናት፡፡ በዚች ቤተ ክርስቲያን ሥር ያሉ ብዙዎቹ ቄሶቿ በግላጭ ግብረ ሰዶማውያን ሲሆኑ በቅርብ ጊዜ በተደረገ ጥናት እንደ ተገለጸው ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ማለትም ከሁለት ሦስተኛዎቹ በላይ ደግሞ ለግብረ ሰዶማውያን ጥንዶች የጋብቻ ቡራኬ ለመስጠት እንደማይቸገሩ ታውቋል፡፡ በተጨማሪም ሊቀ ጳጳስ ኬ.ጅ. ሀመር ዋና ዋናዎቹ የሉተራውያን እምነቶች ‹‹ለቆሻሻ ማጠራቀሚያ›› ገንዳ የተገቡ ናቸው ብሏል፡፡

2. ነፃ አብያተ ክርስቲያናት /ፍሪ ሸርካን/ ግብረ ሰዶማዊነትን የመቀበሉ መጠን የተለያየ ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል በፓስተር ክርስቲያን አንደርሰን የሚመራው የኤስ. ኤም. ኤፍ. ቤተክርስቲያን በራቸው ከፍተው በየማህበራነ ምእመናኖቻቸው ተቀባይነት እስካገኙ ድረስ ግብረ ሰዶማውያን ቄሶችን ይቀበላሉ፡፡ የፔንቴኮስታል ሙቭመንት /ፒንግስት ኤፍ.ኤፍ.ኤስ/ ግብረ ሰዶማውያን ፓስተሮችን ወደ ራሳቸው ደረጃ ገና አልተቀበሉም ፡፡ ነገር ግን መሪያቸው ፓስተር ስቴን-ጉናር ሄዲን ፓስተር አክ-ግሪን ስለስተላለፉት መልእክት ተቃውሞው ደግሞ እየተከታተሉ ይጨቀጭቋቸዋል፡፡ ‹ዳገን› የተሰኘው ጋዜጣቸው ደግሞ ግብረ ሰዶማዊ ዝንባሌ የሚገልጡ ማስታወቂያዎችን ያሳያሉ፡፡ በዚህ ቡድን ሥር ያሉ ብዙ ቤተ እምነቶች ከስዊድን መንግሥት ጋር ጠንካራ ቁርኝት ውስጥ ያስገባቸው ነገር በመኖሩና በሚደረግላቸው የገንዘብ ድጋፍ ላይ ጥገኛ በመሆናችው ግብረ ሰዶማውያንን ወደ አገልግሎት ለማስገባት የሚያስችል መስመሮች አሏቸው፡፡ የገንዘብ አቅማቸው እያሽቆለቆለ ለመጣው ለአንዳንዶቹ ማለትም እንደ ፒንግስት ኤፍ.ኤፍ.ኤስ ዓይነቶች ደግሞ በመንግሥት በኩል የሚቀርብላቸውን ጥያቄ ለመቀበል እያደር በጣም አስቸጋሪ እየሆነባቸው ይሄዳል፡፡

3. የሕይወት ቃል ቤተ ክርስቲያን /ሊቬት አርድ/ በፓስተር ኡልፍ ኤክማን ትመራለች፡፡ ይህ ቡድን ደግሞ ከመንግሥት አንዳችም የገነዘብ ድጋፍ ሳይደረግለት በራሱ የሚንቀሳቀስ ቡድን ነው፡፡ ፓስተሩ አክ ግሪን ግብረ ሰዶማዊነትን በመቃወም በሰበኩት ስብከት እንዲህ ብለዋል፡፡ ‹‹ እዚህ ለፓስተር አክ ግሪን ድጋፍ የሚሰጡ 5500 ሰዎች አሉ›› በማለት ጽፈዋል፡፡ ከርእሱ ስር ቀጥሎ ከለው ጽሑፍም በከፊል እንዲህ ይላል፡- ኡልፍ ኤክማን ‹‹ኦክ - ግሪንን እግዚአብሔር ይባርክ›› ባለ ጊዜ መላው ምእመናንን በድንገት ቆመው በአንድነት ከፍ ያለ ጭብጨባ አደረጉ፡፡ ‹‹ ኦክ-ግሪን ለመደገፍ አንድም የቤተ እምነት መሪ አለመኖሩ ለስዊድን አገር ክርስትና አሣፋሪ ድርጊት ነው››

የስዊድን ቤተ ክርስቲያን የስዊድን መንግሥት አካል ሆና ትኖር ነበር፡፡ ከጥቂት ዓመታ ወዲህ ግን ራሷን እንድትችል ተደርጋለች፡፡ ከዚሁ ለውጥ ጋር ተያይዞ የፋይናንስ ሀብትና የመሬት ይዞታቸው በሙሉ ሀብታቸው ሆነላቸው፡፡ ስለሆነም አገራችን እየጨመረች ዓለማዊ፣ ግብረ ሰዶማዊ፣ እየሆነች በሄደችበት በአሁኑ ጊዜ ከነጻዎቹ አብያተ ክርስቲያና ይልቅ ለረጅም ጊዜ ስራቸውን እየሰሩ መቆየት እንደሚችሉ ለአእምሮአችን በቂ ማስረጃ ሊሆነው ይችላል፡፡


ለመሆኑ ይህ ሁሉ ነገር በግብረ ሰዶማዊነት የአኗኗር ዘይቤ ሰለባ የሚሆኑትን የት ያደርሳቸው ይሆን;


አስታውሱ አብዛኞቹ ሰለባዎች በልጅነታቸው ጊዜ በደረሰባቸው የግብረ ሥጋ ግንኙነት መደፈር የተጨነቁ ልጆች ናቸው፡፡ ፆታዊ መደፈር የደረሰባቸው ወጣት ወንዶች ጥቃቱ ካልደረሰባቸው አቻ ጓደኞቻቸው ይልቅ ራሳቸው ግብረ ሰዶም /ጌይ/ አድርገው የመቁጠር ዕድላቸው ሰባት እጅ ነው፡፡

ይህንን ክፍል ከመዝጋቴ በፊት ኩፕሌይን ከጻፈው ‹‹ዘ ማኬት ኦፍ ኢቭል ሀው ራደካል ኤሊትስ ኤንድ ሲዩዶ-ኤክስፐርትስ ሴል አስ ኮራፕሽን ዲስጋይስድ አዝ ፍሪደም›› ከሚለው መጽሐፍ ገጽ 35 ላይ

‹‹ግብረ ሰዶማውያን አቀንቃኞች ሐሳባቸውን ከጥቁሮች ትግልና ከ1960ዎች የሲቪል መብት እንቅስቃሴዎች ጋር ያያይዛሉ፡፡ በአርግጥ ከአፍሪካ የተገኘ አፍሪካዊ መሆን ከራስ ሕሊናና ሕሊናን ከፈጠረው ከእግዚአብሔር ለመሸሽ አያስደፍርም፡፡

በእግርጥም በዚህ ልዩነት ምክንያት ነው በ1960ዎቹ እንደ ነበረው የጥቁሮች እንቅስቃሴ ዓላማ ግብረ ሰዶማውያን እኩል የሥልጣኔ/የእድገት እድል በር እንዲከፈትላቸው ሕጉን የመለወጥ እንቅስቃሴ አልነበረም የግብረ ሰዶማውያን ሲቪል መብት እንቅስቃሴ መሠረት ያደረገው፡፡ ከወሲባዊ ጥቃት ምክንያት ጋር ከሚታገሉት በስተቀር ግብረ ሰዶማውያን በነጻነት ይኖራሉ፣ መኖሪያ አላቸው፣ ይሠራሉ ወይም የፈለጉበት ሄደው መጫወት ይችላሉ፡፡ በእርግጥም እንደ አንድ የህዝብ አካል (ፒዩፕል ግሩፕ) ግብረ ሰዶማውያን ከጠቅላላው የአሜሪካ ሕዝብ ይልቅ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ አላቸው፡፡ ልጆችን ለማሳደግ የሚፈጀውቃ ገንዘብና የጊዜ ወጭ ስለማያስጨንቃቸው የሚታዩት በአብዛኛው በመዝናናትና በዝቅተኛ ደረጃ ያሉ የፖለቲካ ሥራዎችን ሲሠሩ ነው ፡፡

ስለሆነም ጉዳዩ ስለ መብት አይደለም፡፡ ነገሩ ግብረ ሰዶማውያን በእውነታው ሳይረበሹ ብዙ ወቀሳም ሳይደርስባቸው ሊኖሩ እንዲችሉ እውነትን እንደገና የመተርጐም ወቀሳዎችን የመቆጣጠር ጉዳይ ነው፡፡

አስታውሱ፣ ሁላችንም ማለትም ግብረ ሰዶማውያንን ጨምሮ ስህተት ስንሠራ እግዚአብሔር በውስጣችን ያስቀመጠልን የሚወቅሰን ሕሊና አለን፡፡ ነገር ግን ለማናውቃቸው የጨለማ ሃይላት ተጽእኖ ሥር ወድቀን ስህተቶቻችንና ውድቀቶቻችን ልክ እንደሆነ መከላከል ስንጀምር የራሳችን ሕሊና እንደ ጠላት መቁጠር ከቶ አይቀርልንም፡፡ ምንም እንኳ በውስጣችን የሚያቃጭለውን የሕሊና ደወል አውጥተን ለመጣል የተሳካልን ቢመስለንም ይኸው የተቃወምነውን ሕሊና በሌላ ሰው ዘንድ ቢኖርና ያም ሰው ሊያጽናናን ወደ እኛ አብዝቶ ቢጠጋንስ; ለዚያም ቢሆን ሥጋት ያድርብናል፡፡

ስለሆነም ‹‹የሕሊናን ድምፅ››ለዚያውም ማለትም ከራሳችን ጋር ጦርነት ላይ ያለውን የኛን ሕሊና ሳይሆን፣ የእኛ ሕሊና በሕይወት እንዲቆይ ለማድረግ የሚረዳንን በሌሎች ሰዎች ውስጥ ያለውን ሕሊና ጸጥ የማሰኘት ግፊት ይሰማናል፡፡ ይህም ማለት ተቃውሞን መታገስ አንችልም ማለት ነው፡፡ መቋቋም አንችልም፣ጩሁ ጩሁ ያሰኘናል፡፡

በክህደት ውስጥ ያሉ ግብረ ሰዶማውያን የግብረ ሰዶማዊነትን አመል እንዲተው የፍቅር ርዳታ የሚያደርግላቸውን ለምሳሌ ያህል ቀድሞ ግብረ ሰዶማዊ የነበረ ክርስቲያን፣ ይሁን የመልሶ ማቋቋሚያ ሕክምና አማካሪ፣ የሚመለከቱት በከፋ የጥላቻ ስሜት ነው ፡፡ በእርግጥ አቀራረቡ የእውነተኛ ፍቅር ቢሆንም በውስጣችን ልንቀበለው ያልቻልነውን እውነት እንድንጋፈጠው የሚያደርግ ምክንያት በመሆኑ የተረዳነው በጥላቻ አሳልፎ ሰጭነት ነው፡፡