ማጣቀሻዎች

በማጣቀሻዎቹ ውስጥ ያሉ ንባቦች ዓይነት 1፣ ዓይነት 2፣ ዓይነት 3 በሚሉ በሦስት ክፍሎች ተከፍለዋል፡፡ በእያንዳንዱ ዓይነት ውስጥ ያሉ ማጣቀሻዎች እንደ ዓይነታቸው በዋና ምንባቡ ውስጥ ተዘርዝረዋል፡፡

በእያንዳንዱ ዓይነት ውስጥ ስለተጠቀሱ ርእስ-ጉዳዮች ውስጥ መግባት ከፈለጉ ማገናኛውን (ሊንክ) መጫን ይችላሉ


ዓይነት 1. በጎን ማውጫ በኩል ተመረጠ ርዕሰ-ጉዳይ ዙሪያ ተጨማሪ ዘገባ

ቁጥር.1 ወንጀለኝነት በስዊድን ጠቅላይ ፍርድ ቤት

ቁጥር.2 የጥንታዊቷ ግሪክን የልጆች ወሲባዊ ጥቃትን ልማድ የአር.ኤፍ.ኤል.ኤም ማዳነቅ

ቁጥር.3 ግብረ-ሰዶማውያን ሁልጊዜም የልጆች የወሲብ ጥቃት ወዳጆች ናቸውን?

ቁጥር.4 ከዶክተር ኒኮሎሲስ ‹‹ ኤ ፓሬንትስ ጋይድ ቱ ፕሪቬንቲንግ ሆሞሴክሹዋሊቲ ›› ከተሰኘውመጽሃፍ የተወሰዱ ጸሁፎች (ማጣቀሻ.3)

ቁጥር 5. በሀመር የምርምር ውጤት ላይ የቀረበ ትችት

ቁጥር.6 ለግብረ ሰዶማዊነት የጥቃት ዘመቻ ከሃይማኖት ቡድኖች የተሰጠ ምላሽ


ዓይነት 2፡ በዋናው ጽሁፍ ውስጥ በማጣቀሻነት በተጠቀሱ መጽሃፍት ላይ ተጨማሪ ዘገባ፡፡ እነዚህ መጽሃፍት በዋናው ጽሁፍ ውስጥ ማጣቀሻ 1 - ማጣቀሻ 6 ተብለው ከዚህ በታች እንደሚከተለው ይቀርባል

ማጣቀሻ.1

ጀፍሪ ሳቲኖቨር ኤም.ዲ‹‹ ሆሞሴክሹዋቴ ኤንድ ዘ ፖለቲክስ ኦፍ ትሩዝ›› ቤከር ቡክስ-1996

ስለ መጽሃፉ ተጨማሪ ዘገባ ከፈለጉ እዚህ፣ና እዚህ፣ ና እዚህ፣ና እዚህ ይጫኑ፡፡

ማጣቀሻ..2

ፒተር ስፕሪግ ኤንድ ቲሞቲ ዴይሊ፣‹‹ ጌቲንግ ኢት ስትሬይት›› ፋሚሊ ሪሰርች ካውንስል-2004

ስለ መጽሃፉ ተጨማሪ ዘገባ ከፈለጉ እዚህ፣ና እዚህ፣ ና እዚህ ይጫኑ፡፡

 

ማጣቀሻ..3

ጆሴፍ ኒኮሎሲ-ፒኤች.ዲ ኤንድ ሊንዳ ኒኮሎሲ‹‹ ኤ ፓሬንት ጋይድ ቱ ፕሪቬንቲንግ ሆሞሴክሹዋሊቲ›› ኢንተር ቫርሲቲ ፕሬስ- 2002 ስለ መጽሃፉ ተጨማሪ ዘገባ ከፈለጉ እዚህ፣ና እዚህ፣ ና እዚህ ይጫኑ፡፡

 

ማጣቀሻ..4

 

ኢርቪንግ ይበር ኤት አል.‹‹ ሆሞሴክሹዋሊቲ ኤ ሳይኮአናሊቲክ ሰተዲ ኦፍ ሜል ሆሞሴክሹዋልስ››-ቪንቴጅ ቡክስ- ኒው ዮርክ 1962.
ስለ መጽሃፉ ተጨማሪ ዘገባ ከፈለጉ እዚህ፣ና እዚህ፣ ና እዚህ ይጫኑ፡፡

ማጣቀሻ.5

ስታንቶን ጆንስ ኤንድ ማርክ ያርሆስ፣ ‹‹ ሆሞሴክሹዋሊቲ ዘ ዩዝ ኦፍ ሳይንቲፊክ ሪሰርች ኢን ዘ ቸርችስ ሞራል ዲቤት-ኢንተር ቫርስቲ ፕረስ-2000

ስለ መጽሃፉ ተጨማሪ ዘገባ ከፈለጉ እዚህ፣ና እዚህ፣ ና እዚህ ይጫኑ፡፡

 

ማጣቀሻ.6

 

ሮበርት ለርነር ፒ.ኤች.ዲ ‹‹ ኖ ቤዚስ፡ ሁዋት ዘ ሰተዲስ ዶንት ቴል አስ አባውት ሴም ሴክስ ፓሬንቲንግ›› ማሪየጅ ሎው ፕሮጀክት-ጃንዋሪ 2001
ስለ መጽሃፉ ተጨማሪ ዘገባ ከፈለጉ እዚህ፣ና እዚህ፣ ና እዚህ እዚህ ይጫኑ፡፡

 

ዓይነት 3፡ በዋናው ጽሁፍ ውስጥ ና በጎን ማውጫዎች ከቁጥር1-ቁጥር 6 ውስጥ በርዕሰ-አንቀጽ፣ በምርምር ሪፖርት ና በድረ-ገጾች ላይ የተሰጠ ዘገባ ያካትታል

ማጣቀሻ.1

በግብረ ሰዶማውያን አጭር የእድሜ እርዝመት ላይ የቀረበ ሪፖርት- 1

ማጣቀሻ.2

በግብረ ሰዶማውያን አጭር የእድሜ እርዝመት ላይ የቀረበ ሪፖርት- 2

ማጣቀሻ.3

 በግብረ ሰዶማውያን አጭር የእድሜ እርዝመት ላይ የቀረበ ሪፖርት- 3

ማጣቀሻ.4

አር.ኤ.ኤስ.ኤል.( RFSL) ህጋዊ ያልሆነ ዕጾችን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል የሰጠው አስተያየት

ማጣቀሻ.5

ሪሚንግ ና ፊስቲንግ እንዴት መደረግ እንደሚቻል አር.ኤ.ኤስ.ኤል.( RFSL) የሰጠው አስተያየት (አጸያፊ ዘገባ)

ማጣቀሻ.6

በጾታ ግንዛቤና ራስን በራስ በማጥፋት ወንጀል መካከል ያለው ተያያዢነት

ማጣቀሻ.7

በልጆች ላይ የሚደረግ የወሲባዊ ጥቃት መጠን ግብረ ሰዶማውያን ካልሆኑት ወንዶች (ሄትሮሴክሹል) ይልቅ በግብረ ሰዶማውያን ወንዶች (ሆሞሴክሹዋል ሜን) ላይ ከፍተኛ ስለመሆኑ

ማጣቀሻ.8

በታይላንድ ልጆችን ለወሲባዊ ግንኙነት እንዴት መግዛት እንደሚቻል የተሰጠ አስተያየት

ማጣቀሻ.9

ግብረ ሰዶማውያን ወንዶች በልጆች ላይ ሊፈጸሙ ስለሚችሉ ከፍተኛ የወሲባዊ ጥቃት ድርጊቶች ማስረጃዎች

ማጣቀሻ.10

ግብረ ሰዶማውያን ወንዶች በልጆች ላይ የሚፈጸሙት ከፍተኛ የወሲባዊ ጥቃት ድግግሞሽ ላይ ሁለት ተጨማሪ ሪፖርቶች

ማጣቀሻ.11 12

በግብረ ሰዶማውያን ወንዶች መካከል ልጆችን በወሲባዊ ጥቃት የመድፈር ከፍተኛ ክስተት መኖሩን በአሜሪካ 12 ግዛቶች ውስጥ የተደረገ የአምስት ዓመታት የጥናት መረጃ ያመለክታል፡፡

ማጣቀሻ.13

በፊንጢጣ በኩል የሚደረግ ግንኙነት በግብረ ሰዶማውያን ወንዶች መካከል በከፍተኛ ሁኔታ (በ1997 በ61.2 % ) እየጨመረ መምጣቱን ና ከዚህም ጋር ተያይዞ ከፊንጢጣ ጋር ተያያዢነት ያላቸው ችግሮች ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሳቸውን የሚገልጽ ሪፖርት ነው፡

ማጣቀሻ.14

ማስጠንቀቂያ ( አስጸያፊ መረጃዎች)! ይህ ‹‹ አነል ማኑዋል›› የሚለው የRFSL ደረ-ገጽ የሚያመለክተው ፊንጢጣ ምን እንደሚመስልና በፊንጢጣ ግንኙነትም ጊዜ ምን እንደሚፈጠር ያመለክታል፡፡ እንደ RFSL ከሆነ ድረ-ገጹ ‹‹ የፊንጢጣ ግንኙነትን አስደሳችና ሊታፈርበት የማይገባ ነገር መሆኑን የሚያጎላ ነው፡፡ ›› RFSL ከሌሎች ነገሮች በላይ ‹‹የፊንጢጣ ግንኙነት ከማድረግህ በፊት ፊንጢጣህን ውስጡን ማጠብ መልካም ሃሳብ ነው፡፡ በፊንጢጣህ ውስጥ ቀሪ ቆሻሻ ካለና ሽታ የሚኖረው ከሆነ ለአንዳንድ ሰዎች አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፡፡›› ብሎ አስተያየት ሰጥቷል፡፡

ማጣቀሻ.15

ይህ የRFSL ደረ-ገጽ የግብረ ሰዶማዊነት አኗኗር ዘይቤ እንዴት ያለ አደጋ ያለበት ና የኤይድስ በሽታ በግብረ ሰዶማውያን ወንዶች መካከል ለምን በቀላሉ እየተስፋፋ እንደመጣ ማስረጃ ነው፡፡

ማጣቀሻ.16

‹‹ማን ማንን ያወጣል?›› የሚለው የRFSL ድረ-ገጽ ወሲባዊ ልቅነት እንዴት እንደተበረታታ ያሳያል፡፡

ማጣቀሻ.17

ይህ ማጣቀሻ ግብረ ሰዶማውያን ጉዲፈቻዎችን እንዲያሳድጉ የሚፈቅደውን ህግ ፓርላማው ሲወስን የነበረውን የድምጽ አሰጣጥ ዘገባ ያመለክታል፡፡
ውሳኔው የተወሰነው እጅግ ረጅም ከሆነ ክርክር በኋላ ና 108 ድምጽ ና በርካታ ተቃዋሚዎች ባሉበት ሁኔታ ነበር፡፡ ድጋፍና ተቃውሞው ሲቆጠር 21 ለ128 ነበር፡፡ ጉዳዩን በአስረኛው አንቀጽ ስር ያገኙታል፡፡ የድምጽ አሰጣጡ ዘገባ በአንቀጽ 18 (LU27;  Partnership, adoption ) በሚለው ውስጥ ተዘርዝሮአል፡፡

ማጣቀሻ.18

‹‹ዘ ወርልድ ቱ ዴይ›› ( ቫርለን ኢ ዶግ) ለተሰኘው ጋዜጣ የስዊድን የሳይኪያትሪስቶች ማህበር( Swedish Society of Psychologist) ሊቀመንበር ላርስ አህሊን የሰጡት ቃለ ምልልስ.

ማጣቀሻ.19

በአንድ ጋዜጣ ላይ በተጻፈ ርእስ ወንዶች ልጆች በልጃገረዶች አሻንጉሊቶች እንዲጫወቱ በአንድ ‹‹ ባለሙያ ›› የተስጠ አሰተያየት፡፡ እንደዚህ መሰል ድርጊቶች ና አቀራረቦች የጾታዊ ግራ መጋባት ና ቅድመ ግብረ ሰዶማዊነት ባህርይ በምስኪን ልጆች ውስጥ እንዲፈጠር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፡፡

ማጣቀሻ.20

‹‹ ቻይልድሁድ ኤክስፔሪየንስ ኦፍ ሆሞሴክሹዋል ሜን›› በ ዴል ኦ ሊሪ ለ NARTH የተጻፈ

ማጣቀሻ.21

አጀንዳቸውን በሚቃወሙ ሰዎች ላይ የስዊድን ግብረ ሰዶማውያን አቀንቃኞች (ሆሞማፊያ) የሚወስዷቸው ጥቃቶች ምሳሌዎች ከክሪስተር ሬናርድ www.gluefox.com

ማጣቀሻ.22

(አፍተር ዘ ቦል፡ ሃው አሜሪካ ዊል ኮንከር ኢትስ ፊር ኦፍ ጌይስ ኢን ዘ ናይንቲ) የሚለው የኪርክና ማድሰን መጽሃፍ አህጽሮት

ማጣቀሻ.23

ይህ የቤይሊና ፒላርድ የመጀመሪያ ሪፖርት ሲሆን በተከታይ ጥናቶች ተሞክሮ ስህተት ና እንዲያውም የማጭበርበር ስራ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡እንደዚህም ሆኖ ይህ ሪፖርት በበርካታ የግብረ ሰዶማውያ መብት ተከራካሪዎች ዘንድ ግብረ ሰዶማዊነት በአብዛኛው በዘር የሚተላለፍ ለመሆኑ እንደ ማስረጃ አሁን ድረስ ይጠቅሱታል፡፡

ማጣቀሻ.24

በቤይሊ ና በፒላርድ የተደረገውን ጥናት የኮነነው የቤይሊ-ዱን-ማርቲን ሪፖርት፡፡(ማጣቀሻ.23)

ማጣቀሻ.25

ቆየት ካለ ከሁለቱ እንደኛው ትክክለኛ እንዳልነበረ እንደገለጹት ይህ የቢርማንና ብሩክነር ሪፖርት የቤይሊ-ፒላርድ ጥናትን በሙሉ ውድቅ አድርጎታል፡፡ ፒላርድም ራሱ ግብረ ሰዶማዊ ስለነበር የጥናት ናሙናዎቹን የመረጠው በግብረ ሰዶማውያን ህትመቶች በኩል ባደረገው ማስታወቂያ በመሆኑ የጥናቱ ውጤቶች ወደ አንድ በኩል ያጋደሉ ሆነዋል፡፡

ማጣቀሻ.26

ይህ ሪፖርት በመገናኛ ብዙሃን ሆን ተብሎ ያላግባብ የተተረጎመ የሳይመን ሌቫይ የመጀመሪያ ሪፖርት ሲሆን ሪፖርቱ እውነት ስላለመሆኑ በርካታ ትችቶች ጋር ተያዞአል፡፡

ማጣቀሻ.27

በወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ጎራን ፔርሾን እንደገለጹት በአዲሱ ህግ መሰረት ግብረ ሰዶማዊነት ተፈጥሮአዊ እንዳልሆነ ማስታወቅ ወንጀላኛ ያደርጋል ብለዋል፡፡

ማጣቀሻ.28

የጰንጠቆስጤ ቤተ እምነት በዓመታዊ ስብሰባቸው ወቅት ለተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ሞቅ ያለ አቀባባል አድርገውላቸዋል፡፡

ማጣቀሻ.29

በግብረ ሰዶማውያን ላይ ንቀት አሳይተዋል በሚለው ጉዳይ ላይ .የስዊድን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፓስተር ኦከ ግሪን ጉዳይ የጻፈው፡፡

ማጣቀሻ.30

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ ጀርመን ለምን ስዊድንን አልወረረችም፡፡

ማጣቀሻ.31

እስራኤል በጋራ የወታደራዊ ስልጠና ውስጥ ተሳታፊ መሆኗን በተረዳች ጊዜ ስዊድን ከጋራ ወታደራዊ ስልጠናው ውስጥ ተሳትፎዋን መሰረዟ

ማጣቀሻ.32

ሃማዝ የተባለው ሽብርተኛ ድርጅት ወደ ስዊድን መጋበዙ፡፡

ማጣቀሻ.33

የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዋና ዳኛ ሰዶማዊ ግንኙነት ለማድረግ የስቶኮልሙን ወጣት ለማግባባት ያደረገውን የስልክ ግንኙነት ማስረጃ

ማጣቀሻ 34 ማጣቀሻ 35 ማጣቀሻ.36 ማጣቀሻ 37

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ቦ ሰቬንሰን የቶርሾንን ወንጀል የተከላከሉበት

ማጣቀሻ.38 

በግብረ ሶደማውን የሚደረጉ በርካታ የልጆች ወሲባዊ ጥቃት ወንጀሎች

ማጣቀሻ 39 

የልጆች ወሲባዊ ጥቃት ወንጀል በካቶሊክ ቄስ ፓወል ሻንሊ

ማጣቀሻ 40 

በእግዚአብሄር ላይ ስላላቸው እምነት በተደረገው ጥናት ስዊድን ዝቅተኛ ቦታ መያዟ

ማጣቀሻ.41 

የኤስ.ኤም.ኤፍ ቤተ እምነት ከመንግስት ተወካዮች ጋር በተገናኙ ወቅት ግብረ ሰዶማውያን ፓስተሮችን በቤተ እምነታቸው መቀበላቸውን አረጋግጠዋል፡፡

ማጣቀሻ 42 

ለግብረ ሰዶማውያን ‹‹አክብሮትን ያጓደለ አገላላጽ›› ወንጀለኛ እንደሚያስደርግ የሚደነግገውን አዲሱን ህግ የኤስ.ኤም.ኤፍ. ቤተ እምነት ይደግፋል፡፡

ማጣቀሻ 43 

የግብረ ሰደማውያን እንባ ጠባቂ ሃንስ ይተርበሪ ከመንግስት የገንዘብ ድጋፍ ለሚቀበሉ ቤተ እምነቶች ግብረ ሰዶማውያን ፓስተሮችን ስለሚቀበሉበት መመዘኛ ያደረገው ንግግር፡፡

ማጣቀሻ.44

መንግስትም ክርስቲያን ቤተ እምነቶች የግብረ ሰዶማውያንን አጀንዳ መቀበላቸውን ለመቆጣጠር እቅድ ማውጣተን አሳወቀ፡፡

ማጣቀሻ.45

ፔንቴኮስታል ቤተ እምነት መሪ ፓስተር ሂድን የራሱን ቤተ እምነት አባል የሆነውን ፓስተር ግሪንን ለመደገፍ እምቢ አለ፡፡

ማጣቀሻ.46

ፓስተር ግሪን ለፍርድ በቀረበባት በዚያች እለት ሳይቀር ፓስተር ሄዲን ድጋፉን መስጠት ፈቃደኛ አልነበረም፡፡

ማጣቀሻ.47 

በስዊድን አገር የ ‹‹ሊቬትስ ኦርድ›› አዲሱ የካሪዝማቲክ አንቅስቃሴ መሪ ፓስተር ኤክማን ለፓስተር ግሪን በድፍረት ድጋፍ አድርጎለታል፡፡

ማጣቀሻ. 48 ማጣቀሻ.49 ማጣቀሻ.50

በፊላደልፊያ ዩዝ ማጋዚን ላይ ስለ ግብረ ሰዶማዊነት የተጻፈ ርእሰ-ነገር

ማጣቀሻ. 51

የአዲስ ኪዳን ሥነ አፈታት ፕሮፌሰር የሆኑት ክሪስ ካራጎኒስ በሃመርና ጊሮ የቀረበውን የመጽሃፍ ቅዱስን የግብረ ሰዶማዊነት አስተምህሮ በአዲስ ሁኔታ ለመተርጎም ያቀረቡትን ትርጉም አጣጥለውታል፡፡

ማጣቀሻ..52 

ሊቀ ጳጳስ ኬ.ጂ ሀመር የኢየሱስ ከድንግል መወለድና ሌሎችን የመጽሃፍ ቅዱስ ክፍሎችን ይክዳል፡፡

ማጣቀሻ..53 

በጡረታ የተገለለውን ሊቀ ጳጳስ ሃመርን በቅርቡ የተካው አዲሱ የስዊድን ሉተራን ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስን ዎይሪድ ቤተ ክርስቲያኒቱ ባላት ግብረ ሰዶማውያንን የማጋባት አቋም ምክንያት በክረምቱ ወራት ኢትዮጵያ ተዘጋጅቶ በነበረው ጉባዔ ላይ እንዳይሳተፍ ስለ ተከለከለበት ሁኔታ፡፡

ማጣቀሻ..54

ይህ ማጣቀሻ የሚያሳየው በግብረ ሰዶማዊነትና በልጆች ወሲባዊ ጥቃት መካከል የተለመደ መያያዝ ለመኖሩ በስዊድን ቤተ ክርስቲያን ካሉ ግብረ ሰዶማውያን ቀሳውስት መካከል አንዱ የሆነው ቄስ ኒክላስ ኦላይሰን ባደረገው በምርምር ጥናቱ ተናግሮአል፡፡ ማጣቀሻው የስዊድን ቤተ ክርስቲያን የሰቶኮልም ዳዮሲስ ባወጣው ‹‹ስቶኮልምስ ላይፍ›› ከሚባለው አዲስ እትም ላይ የሚገኝ ነው፡፡